Get Mystery Box with random crypto!

.... . . .ይቅርታ. . . ስላፈቀርኩሽ ይቅርታ አንቺን የግሌ ለማድረግ ስፍጨረ | ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

....

. . .ይቅርታ. . .

ስላፈቀርኩሽ
ይቅርታ አንቺን የግሌ ለማድረግ
ስፍጨረጨር ስላደከምኩሽ
ይቅርታ ላንገናኝ ስለተላመድኩሽ
ይቅርታ ሳትረጂኝ ስለወደድኩሽ
ይቅርታ በሜሴጅ ጋጋታ ስላጨናነኩሽ
ይቅርታ ሳትመጪ ስለጠበኩሽ
ይቅርታ ሳታምኝኝ ስላመንኩሽ
ይቅርታ ስለሁሉም ነገር ደና ሁኚ
. . .ግን ሁሌም እጠብቅሻለው አፈቅርሻለውም. . .

#Join $ #shar

@kumis4274
@kumis4274
@kumis4274