Get Mystery Box with random crypto!

...........#ኢትዮጵያ........... ምድርሽ ተቆፍሮ፤ ዘር የተገኘበት አፈርሽ እንደ እምነ | ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

...........#ኢትዮጵያ...........
ምድርሽ ተቆፍሮ፤ ዘር የተገኘበት
አፈርሽ እንደ እምነት፤ ፈዋሽ እፅ ያለበት
ቋጥኝሽ ተባርኮ፤ ፀበል ሲፈልቅበት
የነብያት ቀለም፤ ክታብ ሲፃፍበት
#ምን_ነበረ_ታዲያ ???
ልጆችሽ ልብ ላይ፤ ፍቅር ቢበቅልበት
: : : :
#ገጣሚት kuma


@kumis4274
@kumis4274