የፍቅርሽ ሚዳቆ አብረን ባለን ጊዜ ጥርሴ በሷ ስቆ ትታኝ ብቴድ ብሎ አካሌ ተሳቆ የፍቅሯ ሚዳቆ ልቤ ላይ ፈንድቆ ደስታን ማየት ጀመርኩ ሀዘኔ ተረስቶ ግና ምን ያደርጋል ፍቅር ጨዋታ ነው ለለመደው እንጂ ለለማጅ ከባድ ነው አቅሜ በፈቀደ ፍቅሬን ስገልፅላት በሙሉ መንፈሴ እሷን በወደድኳት ሁን የምትለኝን ሁሉ በሆንኩላት ምንም የማይገባኝ ሸዋዬ መሰልኳት እናም ውዴ.... የፍቅርሸ ሚዳቆ ልቤ ላይ ፈንድቆ ቆይቶ ቆይቶ ፈንድቆ ፈንድቆ ልብሽ ተሰበረ ከልቤ ላይ ወድቆ:: ✿ #kuma @kumis4274 @kumis4274 @kumis4274 5.2K viewsYOU, 04:30