Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት አመሻችሁ! ለተጨማሪ ማሳሰቢያ ተመልሰናል! ነገ ጠዋት ከጣይቱ ሆቴል የሚነሱ ሌሎች የጉዞ | ኮረማሽ - Koremash

እንዴት አመሻችሁ!

ለተጨማሪ ማሳሰቢያ ተመልሰናል!

ነገ ጠዋት ከጣይቱ ሆቴል የሚነሱ ሌሎች የጉዞ አዘጋጆች ስለሚኖሩ ምናልባት ከሌሎቹ አዘጋጆች ጋር ተመሳሳይ የሆነ መኪና ልንጠቀም ስለምንችልና የጉዞ መደበላለቅ እንዳይፈጠር እኛ የምንጓዝበት ቢጫ የሬይንቦው  የትራንስፖርት አውቶብስ  የሠሌዳ ቁጥሩ  ኮድ 3- A59065 መሆኑን እንገልፃለን።

መልካም ምሽት!