Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ መረጃ ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል። ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ማ | ETHIO BOOKS PDF

አሳዛኝ መረጃ

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል። ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል።

ድምፆዊ ማዲጎ አፈወርቅ ዘመን የሚሻገር የድንቅ ስራ ባለቤት ነው።

ነፍስህ በአፀደ ገነት ትኑር ኮከቡ


@Kooblife
@Kooblife
▬▬▬▬▬▬▬▬