የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
629
የሰርጥ መግለጫ
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
3
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-05-06 22:18:27
እህቴ ቤተሰቦችሽ አንቺን አይገልፁሽም
ወንድሜ ብር ዝና ታዋቂነት አንተን አይገልፁህም
#አንተ ማለት እግዚአብሔር ያለክነህ
#አንተ ማለት እግዚአብሔር የተናገረውን ማድረግ ትችላለህ
መልካም አርብ ምሽት ተመኘውላቹ
Channel @KOMPANY2141
@KOMPANY2141
4.8K viewsAbeni(Ab), 19:18
2022-04-15 00:28:53
421 viewsSami HS, 21:28
2022-04-14 16:28:16
ዛሬ ማታ የተቀባ ውሃ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን እናያለን። በዩቲዩብ መከታተል የምትፈልጉ Subscribe አድርጋችሁ ጠብቁ
https://youtube.com/channel/UCSl0q-Rizc2k-7YRaWWhtbA
373 viewsSami HS, 13:28
2022-04-05 12:50:09
2020_ጄኔ_ዲክሰን የተባለችው ሳይኪክ አርማጌዶን በ2020 እንደሚካሄድ ተናግራለች።ኢየሱስም በ2020 እና 2037 መካከል ባለው ጊዜ የክርስቶስ ተቃዋሚን፣ የሰይጣንን እና የሐሰተኛው ነቢይ ሥላሴን ለማሸነፍ እንደሚመለስ ተናግራ ነበር።
#የሃሰተኛው ነቢይ ስላሴ የሚል አዲስ ትምህርት በመጽሐፍ ቅዱስ ካለው አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚጣረስ አዲስ ትምህርት አውሬው ጀምሮአል።ተጠንቀቁ ዛሬ ከሰዓታት በኋላ በዩቲዩብ @መንፈሳዊ መረጃ-Menfesawi Mereja አሁኑኑ Subscribe Menfesawi Mereja የሚለውን ተጭነው Subscribe ያድርጉ ኢየሱስ ይመጣል።
396 viewsSami HS, 09:50
2022-04-04 20:04:43
የተወደዳችሁ የአዲሱ አልበም መቃረብ ለማብሰር እነሆ "አርነት አለ" የተሰኘውን ዝማሬ ወደ እናንተ እናደርሳለን:: በፀሎታችሁ አስቡን ጌታ በነገር ሁሉ እየረዳን ነው ::
ለፈጣን መረጃ
https://t.me/albastrosministries
https://youtube.com/c/SamuelTesfamichael
308 viewsSami HS, 17:04
2022-04-02 22:29:37
342 viewsSami HS, 19:29
2022-03-27 01:13:59
. #whosoevers
ለምታሳድጋቸው #ዶሮዎች #እህልና #አሽዋ ቀላቅለህ ብትሰጣቸው #ዶሮዎቹ የሚበሉት የትኛውን ይመስልሃል ? #እህሉን እንደምትለኝ #እርግጠኛ ነኝ፡፡ አንተም #አዕምሮህን የሚጠቅመውን #ሀሳብ_ለይቶ እንዲመገብ #አለማምደዉ፡፡
የያዝከውን #እምነት፣ #አቋም እና አስተሳ
ሰብ #ፈትሸው፤ የሌሎችን #በበጎ_ህሊና #ማንበብ መረዳት ልመድ። በመልካም #የስንዴ_ማሳ ውስጥ #እንክርዳድ አይጠፋምና መልካሙን #የህይወት_ስንዴ ምረጥ።
Channale @KOMPANY2141
666 viewsAbeni(Ab), 22:13
2022-03-14 18:33:14
416 viewsAbeni(Ab), 15:33
2022-02-24 08:21:59
የተወደዳችሁ በአለም ዙሪያ የምትገኙ የዚህ ቻናል ቤተሰቦቼ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን።
አዳዲስና አጓጓጊ የሆኑ መንፈሳዊ መረጃዎችን ለማግኘት Subscribe መንፈሳዊ መረጃ የሚለውን ምልክት በመጫን የዩቲዩብ ቻናሌን Subscribe ያድርጉ።ተባረኩ
495 viewsSinger Sami Peter, 05:21
2022-02-19 21:11:40
ፈታ በሉ
ቴሌግራፍ ቻናሎችን ተቀላቀሉ
@KOMPANY2141
@KOMPANY2141
4.6K viewsAbeni(Ab), edited 18:11