Get Mystery Box with random crypto!

ሌላ ደሞ ሚገርመኝን ጥያቄ ልጠይቃቹ አንድ ክላስ ውስጥ አየተማረን አንድ አይነት አስተማሪ | ቀ.ኃ.ሥ meme

ሌላ ደሞ ሚገርመኝን ጥያቄ ልጠይቃቹ

አንድ ክላስ ውስጥ አየተማረን አንድ አይነት አስተማሪ እያስተማረን እንዴት ነው ውጤታችን ሊለያይ የቻለው በደንብ ብናጠና ሁላችንም 1ኛ መውጣት እንችላለን ማለትም class ውስጥ 50 ተማሪ ከሆንን ሀምሳችንም አንደኛ መውጣት እንችላለን