Get Mystery Box with random crypto!

እስቲ ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ የትምህርት ቤት life አሳልፌያለው ሚባለው ምን ምን ሲደረ | ቀ.ኃ.ሥ meme

እስቲ ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ

የትምህርት ቤት life አሳልፌያለው ሚባለው ምን ምን ሲደረግ ነው ማለትም የት/ቤት life ምንድነው በአጭሩ እንቲ ንገሩኝ።

እኔ መፎረፍ , ከ አስተማሪ ጋር መሯሯጥ, መጀናጀን ምናምን life ነው ብዬ አላስብም።

የናንተን እይታ ደሞ Comment box ላይ ፃፉልኝ።