Get Mystery Box with random crypto!

አረ ወገን 'ፑፊ' (Puffy)ን አፋልጉን ቅዳሜ ሰኔ 4/2014 ዓ.ም ምሽት መስቀል ፍላወር | ቀ.ኃ.ሥ meme

አረ ወገን "ፑፊ" (Puffy)ን አፋልጉን

ቅዳሜ ሰኔ 4/2014 ዓ.ም ምሽት መስቀል ፍላወር አከባቢ ከሚገኘው የመኖሪያ ቤታችን እንደወጣች እስካሁን አልተመለሰችም።

ድመታችንን ያያችሁ አልያም ያለችበትን የምታውቁ በስልክ ቁጥር +251910659147 ደውላችሁ ብታሳውቁን ውለታዎን ከፋይ መሆናችንን እንገልፃለን።

#እንደዚም_አለ

#ማጋራት_መተሳሰብ_ነው! #share

@kokebe_tsibah_meme