Get Mystery Box with random crypto!

KIRAMI

የቴሌግራም ቻናል አርማ kiramtube — KIRAMI K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kiramtube — KIRAMI
የሰርጥ አድራሻ: @kiramtube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 384
የሰርጥ መግለጫ

کل قدر من رب الله
کرام😍محمد
(صلوات الله عليك وسلم)
አስተያየት እና ጥያቄዎችን በዚህ አድርሱን👌✔
@seluybot 👈 cross
#leave ከማለታችሁ በፊት ስህተት ካለ በ @seluybot ያናግሩኝ
ባረከላሁ ፊኩም ዉዶች🙏

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-28 08:26:54
234 viewsMadih ibnu ahamed , 05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 22:52:43 ቁም/ቁሚ
አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ
ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም
የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ።
እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል
"ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም
ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም
1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች
2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች
3-ሀጅን በስነስርዓቱ ያላከናወኑና
4-ሰሏታቸዉን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸዉ
ይህን ደብዳቤ ላደረሰ ሰዉ ከአላህ ብዙ ጀዛዕ ያገኛል ከነቤተሰቡ ሸፈዓ ያገኛል የአላህ እርዳታ ያገኛል "
ሸኽ አህመድ ይህ መልክቴ ዉሸት ከሆነ
የነቢያችን ሰዐወ ዱዓቸዉ አይድረሰኝ ይላሉ።
የነቢዩን ሰዐወ ሱና አጥብቃችሁ ያዙ
እሳቸዉ ባዘዙት መሰረት ዲኑን ተከተሉ አላህን ይቅርታ ጠይቁ ሰኞ ሰኞ መፆም አዘዉትሩ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸዉ ሙስሊም ህብረተሰብ በሙሉ ይህን ደብዳቤ ማስተላለፍ እንዳለባቸዉ ተናግረዋል ቢያንስ ለሀያ ሰዎች ማሰራጨት ግዴታ ነዉ ።
ያሰራጨዉም ሰዉ በአላህ ፍቃድ ከዚ በፊት አይቶ ማያዉቀዉን ጥሩ ክስተት ያያል ያሰበዉ ሁሉ ይሳካል።
አሁንም ቁሙ ገና አላለቀም
አንድ kleavaren የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት በብዙ ኮፒ አሰራጭቶ ብዙ ጥሩ ነገሮች እንደገጠሙት ታይቷልም ተናግሯልም።
አሁንም abdusselam የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ከተወሰኑ ቀኖች ቡሃላ ከሚሰራዉ ስራ ተፈናቀለ ይህ ችግር ሲገጥመዉ ደብዳቤዉን አስታዉሶ ካሰራጨ ከአምስት ቀናት ቡሃላ ከበፊቱ የተሻለ ስራን አገኘ።
እንዲሁም besmetan(ስሙ ለይ ጥርጥር አለ)የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ቀዳደዉ ከዘጠኝ ቀን ቡሃላም ይህ ሰዉ እንደሞተ ይነገራል።
ስለዚህ አላህን ፍሩ እናንተ ጋር እንዳይቀር በአላህ ስም እጠይቃቹሃለዉ
አባዝታቹ አሰራጩት ሼር አርጉት
252 viewsإكرام , 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-06 22:41:38
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ

profile እናድርገው


በሰላት አንደራደርም !!
በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች
ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም
ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም

በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ

በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም


በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው

አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር

#ሼር_አድርጉት
282 viewsإكرام , 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 21:54:40 ታላቅ የ ረመዷን መዳረሻ ፕሮግራም በሀዋሳ
እሁድ 11/07/2014 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በ ሳውዝ እስታር ሆቴል ሀዋሳ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል
323 views ŘĚMŲ , 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 10:52:53 If you love Allah: Send this 99names to 11 Muslims, your biggest problem will be solved In Sha Allah .
۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبوراللهم ارزق من
نشرها الفردوسئ الاعلى
አሏህን እምትወዱ ከሆነ ይሄን 99 የአሏህ ስም ለ11 ሰው ላኩ ይሄን ካረጋቹ ኢንሻ አሏህ ትልቁ ችግራቹ ይወገድላችዃል ።
421 viewsإكرام , 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 07:34:15
375 viewsإكرام , 04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-22 21:08:19 ሳታነቡት እንዳታልፉ አንዲት የፈረንሳይ ሴት አል-ጀዛይር ውስጥ የምትኖር እስልምናን ተቀበለች። ቤትሰቦቿ ሁሉም ሙስሊሞች አይደሉም ፈረንሳይ ውስጥ ነው ሚኖሩት; ከዚያን ቡሃላ በጠና ህመም ተያዘች በካንሰር ህመም ማለት ነው ; ከዚህ በፊት ሂዳ ምትታከምበት ዶክተር ጋር ሄዳ ስታናግረው ህመሟ በሰውነቷ ውስጥ እንደተሰራጨ እናም ይህ ማለት መዳን እንደማትችል ነገራት ትንሽ ቀን ብቻም እንደቀራት ጭምር ነገራት ከዛ ቡሃላ ሞት ብቻ ነው ብሎ; ይህንንም ቃሉን ጽፎ ፎቶዋንም ለጥፎ ሰጣት. ቤትሰቦቿ እንደታመመች ሲያውቁ እንዲህ አሉአት የጌታ ቁጣ ነው ወደ ቀድሞ ሀይማኖትሽ ተመለሺ እስላም ስለሆንሽ ነው ነው እስልምናን ከለቀቅሽ ጌታሽ ያድንሽ ይሆናል። እሷ ግን ያሉአትን ትታ በእስልምና ጸናች; ቤትሰቦቿም ፈረንሳይ ሂዳ ከአል-ጀዚራ የተሻሉ ዶክተሮች ። ከዛም ወደ ፈረንሳይ አመራች ቤትሰቦቿም ልትድን እንደማትችል አወቁ; መስለም ፈልጎ ለሚሰልም ሰውምክር ይሆን ዘንድም ቤትሰቦቿ ሰዎች በሚሰበሰቡበት ቦታ እየተዘዋወሩ እንዲህ ማለት ጀመሩ ይህ ወደ እስልምና የሚገባ ሰው ጀዛ ነው! ልጅቷ በጣም አለቀሰች ቤትሰቦቿ ያሰቡትን ባወቀች ጊዜ ወደ አል-ጀዚራ ተመልሳ ሞቷን መጠባበቅ ጀመረች በእልምናዋ ጸንታ ቁጭ አለች ።አንድ ለሊት አንድን ነገር አስተዋለች እሷ ከሞተች ምክር ይሆናል ላልተመከረ ሰው ደግሞ ማለትም እሷ የሞተችው እስልምናን ስለተቀበለች ነው ለሚሉት ለሀገሯ ሰዎች ። ለሊት ላይ ውዱእ አድርጋ መስገጃዋን አንጥፋ እንዲህ በማለት አላህን ለመነች( ያ አላህ እኔ ሞትን አልፈራም አንተንም መገናኘትን ነገር ግን እኔ ምፈራው እኔ ከሞትኩ ይሰድቡኛል እስልምናን ስለያዝኩኝ የሞተችው ብለው ሰዎችም እስልምናን ይፈራሉ; ያ አላህ አድነኝ ያንተን ቁድራክን እና ራህመትክን እንዲያውቁ ሰዎችም እኔ ምሳሌ ሁኛቸው እስልምናን እንዲቀበሉ እናም በኔ ምክንያት ከእስልምና እንዳይሸሹ ።ከዛም አንዳች ነገር ተሸፈነባትና ተኛች እስኪነጋ ድረስ ።በሁለተኛው ቀን አስር ላይ ምንም ህመም አልተሰማትም አወቀች ሞት እንደሆነ እናም ልትሞት እንደሆነ! !! ነገር ግን ምሽቱ ሲመጣ አልሞተችም ለሊቱን ቆመች እስከ ሱብሂ ድረስ አሁንም አልሞተችም ተገረመች አንድም ህመም አልተሰማትም ከዛም ወደ ቀድሞ ዶክተሯ ሆደች ። ዶክተሩም ሁሉንም ነገር ከመረመራት ቡሃላ ይዞት ወደ እርሷ ሄደ አንቺ ማነሽ አላት? እሷም እገሌ ነኝ የኔ ወረቀት አንተ ዘንድ አለ ። ዶክተሩም እንዲ አላት አረ አንቺ ሌላ ሰው ነሽ እዚህ ላይ የተጻፈው ስም አይደለም; ወረቀቱ ሚለው አንቺ በካንሰር ህመም እንደተያሽ ነው ሚናገረው ለመዳን እድል የሌለሽ አንቺ ግን በፍጹም ካንሰር የለብሽም ማነሽ አንቺ??? ለ አላህ ሱጁድ አደረገች አላህ በማላቅና በምስጋና ። "እስኪ የአላህን እዝነት እይ ባሮቹን እንዴት እንደሚሰማ" ። "ያአላህ ይህን መልክት ላስተላለፈ ወንጀሉን ማረው ልቦናውንም አስፋለት አምሩንም አቅልለት የነብዩንም ሃውድ አጠጣው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" ። ከነበባቹ ቡሃላ ሱብሃነላህ ብለክ ሼርን ተጫን ወደ ሁሉም ግሩፕ
1.3K viewsÏküti ‿ , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-21 08:50:56
አንድ ቀን ባልደረባቸው ዑመር ረ.ዐ. ወደ አላህ መልእክተኛ ሰ.ዐ.ወ. ቤት መጡ። ወደ ውስጥ ሲገቡም ነቢዩ ከቴምር ቅጠል የተሰራ ፍራሽ ላይ ተኝተው ነበር። ደረቆቹ የቅጠሉ ጠርዞች በውዱ የነቢይ ሰውነት ላይ ሰንበሮችን አውጥቷል። በአንድ ጥግ ትንሽ ዱቄትና ውሃ አዩ። ከነዚህ ነገሮች በቀር በቤት ውስጥ ፈፅሞ አንድም ነገር የለም። በዚህ ወቅት አረቢያ በሳቸው እጅ ነበረች። ዑመር እጅግ ደነገጡ። እንባቸውንም ማቆም አልቻሉም።

የአላህ መልእክተኛም
''ዑመር ሆይ! ለምን ታለቅሳለህ? ሲሉ ጠየቁት። ዑመርም (ረዐ) እንዲህ ሲሉ መለሱ

'' እንዴት አላለቅስ አንቱ የአላህ መልእክተኛ?! የሮማና ፐርሺያ ንጉሶች በምቾት ሲንደላቀቁ፣ የአላህ ነቢይ ግን ከቴምር ዛፍ ቅጠል በተሰራ ደረቅ ፍራሽ ላይ ይተኛሉ?!''

ነብዩ እንዲህ አሉ

'' ዑመር ሆይ፣ ቄሳርና የፋርስ ንጉስ በዚህ አለም ይደሰቱ! ለኛ ግን የቀጣዩ ዓለም ደስታ በቂያችን ነው! ይህ አለም ለእኔ ከቶ ምን ያደርግልኛል?! የኔና የዚህች አለም ግንኙነት እንደ በጋ መንገደኛ ነው! ከዛፍ ጥላ ስር አረፍ ብሎ ሲነጋ መልሶ እንደሚጓዘው።''

@Nebizeyna
489 views ŘĚMŲ , 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-20 20:48:21 አንድ ያልተሳካልህ ነገር ነገር መኖሩ ብዙ የአላህ ፀጋዎችን ያስረሳህ ዘንድ ዕድል አትስጠው።

ከለከለኝ ከምትለው የሠጠህ ይበዛል።

http://t.me/kiramtubemmedSeidABX
541 viewsÏküti ‿ , 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-20 20:43:13 ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሀቅን ይዞ ክርክርን ለተወልኝ ሰው ላዕላዩን ጀነት እዋሰዋለሁ ብለዋል አሉ።
496 viewsÏküti ‿ , 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ