Get Mystery Box with random crypto!

አሁኑኑ አቁም ★ ነፍስህን መዋሸት አቁም ★ ከችግርህ መሸሽ አቁም ★ ትምህርት ከማትወስድ | 𝐔𝐁𝐔𝐍𝐓𝐔 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀𝐍𝐒

አሁኑኑ አቁም

★ ነፍስህን መዋሸት አቁም

★ ከችግርህ መሸሽ አቁም

★ ትምህርት ከማትወስድባቸው ሰዎች ጋር ጊዜ ማጥፋትን አቁም


★ እሳሳታለው በሚል ጥሩ ስራ ከመስራት መቆጠብን አቁም ስላለፈው ጊዜ በመጨነቅ ያለህበትን ጊዜ ማበላሸት አቁም

★ውስጣዊ ደስታን በቁሳዊ ነገሮች ለመገዛት መሞከርን አቁም እኔ ውስጣዊ ደስታ ማግኘት አልችልም ብሎ ማሰብን አቁም

★ከችግርህ በላይ ሌላ ችግር እንዳትፈጥር በችግርህ ላይ ከመጠን በላይ ማሰብን

አቁም

ሁልጊዜ ለሰዎች ስሞታ ማሰማትን አቁም

ወደ ምቅኝነት እንዳይቀይር ከሰዎች ላይ ባለ ነገር ሁሉ መቅናትን አቁም

በፈፀምከው ስህተት ምክንያት ሌሎችን. መውቀስን አቁም

ከምታደረገው ነገር ላይ ከሰዎች ምስጋና መጠበቅን አቁም

በአንተና በሌሎቹ መካከል በተፈጠረ ግጭት ይቅርታን ከሌሎች መጠበቅን አቁም እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ትተህ የሚያጠራጥርህን ነገር መስራትን አቁም።

join us

https://t.me/kingnan