መልአኩ : ገብርኤልም : እንዲህ : አላት "《ማርያም : ሆይ : አትፍሪ : ከእግዚያብሔር : ዘንድ : ባለሟልነትን : አግኝተሻልና። እነሆ : ትፀንሻለሽ : ወንድ : ልጅንም : ትወልጃለሽ : ስሙንም : እየሱስ : ትይዋለሽ》" እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ ከመላ ቤተሰባችሁ ጋር የሰላም፣የደስታ፣የፍቅር የአብሮነት እንዲሆን እመኛለው። መልካም የገና በዓል @king_faf 173 views10:59