Get Mystery Box with random crypto!

ያመንክበትን አድርገው ! አንተ የታየህ ሁሉም ሰው ይታየዋል ማለት አይደለም ለምን ሀሳቤን አልተቀ | @king motivation💪✊

ያመንክበትን አድርገው !

አንተ የታየህ ሁሉም ሰው ይታየዋል ማለት አይደለም ለምን ሀሳቤን አልተቀበሉትም ብለህ ራስህን አትረብሽ መጥፎ ሰው ሆነው ሳይሆን አንተ የታየህ ስላልታያቸው ነው ። ትልቁ ስህተት መሳሳት ሳይሆን ከዚህ በላይ ማድረግ እችል ነበር ብሎ መጸጸት ነው ፤ ያመንክበትን አድርገው።

አንደኛ ቀን ተመኘን
@king_faf