Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት ነገር! 1. ከብዙ ጥረት በኋላ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት የከፈተ በመሆኑ እንኳን ደስ | 🇪🇹ዘወልድ ምክረ-ሕግ🇪🇹‼️

ሁለት ነገር!
1. ከብዙ ጥረት በኋላ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት የከፈተ በመሆኑ እንኳን ደስ ያለን!

2. የሕግ ዲግሪ በኤክስቴንሽን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ እነሆ እድሉ ተመቻችቷል፤ ጊዜው ሳያልፍ ይመዝገቡ! ዝርዘሩን ከስር ከተለጠፈው ማስታዎቂያ ማግኘት ይችላሉ!