Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አረፈዳጅሁ 'የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ | ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት!

ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አረፈዳጅሁ

"የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም።

የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም።

የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም።

እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር።"

Bruce Lee

መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን

@Kezimkezia