Get Mystery Box with random crypto!

🍁 ኑራ✨ሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

የቴሌግራም ቻናል አርማ ketberiyoch — 🍁 ኑራ✨ሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞
የቴሌግራም ቻናል አርማ ketberiyoch — 🍁 ኑራ✨ሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞
የሰርጥ አድራሻ: @ketberiyoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.53K
የሰርጥ መግለጫ

#እንኳን_በደህና_ወደ_ኑራ_ሪያ_መጡ
#Welcome_to_Nura_Riya_official_Channel
🌴ለዲኑ ሰበቡ የሆኑት ቅመሙ💚
🌴 ነብዬ ናቸው ያለሙ ሹሙ💚
በ ዩቲዩብ👇
Http://www.youtube.com/channel/UCu2h5yFgosPZfsuNkYEE3Mg
ምክሮች አስተያየቶች ካሏቹ
Channel bot 👉 @riyad_nubot
Cross @ketbere

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 07:53:44 ጉድ አስገራሚ ታሪክ
ፍትህ እና ፍርድ በጀሊሉ ችሎት...

-------**------

ሙሳ (ዐ.ሰ) አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦ "ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ?"
አላህም፦ "አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
ሙሳም፦ "ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
አላህም፦ "እንዲህእንዲህ ... የሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ። እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
ሙሳም (ዐ.ሰ) እዛች ምንጭ ጋ ደረሰና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠና ትንሽ ጋደም አለ።
ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጉዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።



በጣም ተደስቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደዳ ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦ "አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ። ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦ "ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድርጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ። ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦ "ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ (ዐ.ሰ) ይህን ሁሉ በትዕግስት እየተከታተለ ነው፡፡ ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለምና ትቶት ሄደ። ከዚያም አለህም እንዲህ አለ፦ " አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው፡፡"
ሙሳም፦ "ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጥጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
አላህም፦ "እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።

➊. ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት! እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል። ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።

➋. "እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረሰኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
"ያ ሙሳ! ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሀችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን አለው።
አጂብ ... ሱብሀን አላህ!!!

.
#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ
@limugenet
@limugenet
@limugenet
461 views Zeynu nebeye , 04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 23:29:25
አሰላሙ ኣለይኩም!

የፍቅር ቋንቋ ጸሎት ነው።
ማንኛውም ጸሎት ለአንድ ፍቅረኛ የፍቅር ደብዳቤ መሆን አለበት።

ሃፀይ ሻምስ ተብሪዚ

አንድን ሰው በእውነት ከወደዱት እና ስራው ለእርስዎ አስደሳች ከሆነ የሚከተለውን ጸሎት መስጠት የተሻለው ስጦታ ነው-

"አላህ ሆይ! የአምልኮት ልብስ አልብሰው፣ ለርሱ የሚጠቅመውን ስጠው፣ በአምልኮትህ አስደስተው፣ ሲሳይን አብዝተው፣ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀው፣ ሐዘኑን አጥፉለት፣ ልቡን አስደስተው፣ አእምሮውን አስደስተው፣ ይቅር በለው። እራሱ, ወላጆቹ እና ልጆቹ.
የክብርና የክብር ባለቤት አድርጋቸው….

እንደምን ወልክ/ሽ! የምትወዳቸውን ሰዎች በጸሎትህ አትርሳ!

https://t.me/Ketberiyoch

ደግነትን ከልባቸው ለሚሹ...
••┄┄┄❅┄┄┄•••
አባል መሆን
Https://t.me/Ketberiyoch /
ማለቂያ የሌለው አንጸባራቂ ትርጉም
103 viewsማፍቀር ፀጋ ነው የፍቅር ዳኛ ዘንፋላዬ ነው , 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:44:31
አንድ እርጎ ሻጭ ወደ ጎዳናችን መጣ። በጋሪ ውስጥ ያለ ሕፃን ፣ ከጎኑ ያለች ከ5-6 ዓመት ሴት ልጅ። ማጠራቀሚያዎቹ በጋሪው ስር ይቀመጣሉ. አንድ ማሰሮ እርጎ አምስት ሺህ ሶም ዋጋ አለው። በዚህ ጊዜ እናቲቱም ሆነች ልጅቷ የጎረቤቶችን በር ሊያንኳኩ ሄዱ። በፀጥታ አሥር ሺሕ በጋሪው ኪስ ውስጥ አስገባሁ። ሌላ ማሰሮ እርጎ ይዤ አምስት ሺህ ለትንሿ ልጅ ሰጠኋት። በማግስቱ እንደገና መጡ። እነሱም "በስህተት ገንዘብ የሰጠህ አይደለምን? በእኛ አካውንት ደብተራችን ውስጥ ከአስር ሺህ በላይ ሶም አለ" አሉ።
ተንቀጠቀጥኩ።
ውበት ሳይሆን ታማኝነት አለምን ማዳን አለበት...

Maqsud Jonikhonov

https://t.me/Ketberiyoch

ደግነትን ከልባቸው ለሚሹ...
••┄┄┄❅┄┄┄•••
አባል መሆን
https://t.me/Ketberiyoch /
ማለቂያ የሌለው አንጸባራቂ ትርጉም
737 viewsማፍቀር ፀጋ ነው የፍቅር ዳኛ ዘንፋላዬ ነው , 12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:39:22
258 viewsDistur Sayid Nasralla, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:39:22
254 viewsDistur Sayid Nasralla, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:39:22
255 viewsDistur Sayid Nasralla, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:34:21 ዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
እርጋታቸው ስብእናቸው ከቤትም ሆነ ከውጭ ሰው ጋር ያላቸው ግቡቡነት የእውቀታቸው ምጡቅነት ብቻ ልዩ ሸይኻችን ናቸው።
አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቸው።በዱንያም በአኼራም ያስደስታቸው።
ጥፍራቸው ዘንድ እንኳ የማይደርሱት ወሀቢያዎች እንደለመዱት ቢያብጠለጥሏቸው እሳቸው ግን ከሐቅ ትንሽም ቢሆንም ዘንበል የማይሉ አንበሳ ሐበሺይ ልሒቅ  ናቸው።
አሏህ የነሱን አምሳያ ያብዛልን።

SHARE
በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/ketberiyoch
686 viewsDistur Sayid Nasralla, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:22:41
አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ
የ University's people - أحباب رسول اللهﷺ-EITAግሩፕ ተከታታዮች እንዴትናችሁልን?


በዚህ በግሩፓችን  ሲሰጥ የነበረው 
የ عقيدة المسلمين  እና
የ نفائس المحاضرات ኪታብ ደርስ
መጣነቁቁን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።

አሏህ ተምረው ከሚጠቀሙበት ያድርገን አሚን!

** ይህ መማራችን ግደታ የሆነብንን የድን እዉቀት ጀመርነዉጂ አልጨረስነዉም ።አሁንም እስካሁን በማንኛዉም የቴሌ ግራም ቻናልም ይሁን በዩቲዩብ ደርስ ያልተጀመረለትን ሲሯጥ አልሙስተቂም ልንጀምር ዉሣኔ ላይ ደርሰናል።

ይህም ሲሆን የእናንተ ሞራልና ነሻጧ የእኛን አቅም ይጨምራልና የምንለቃቸዉን ደርስ  እንድትከታተሉ በአሏህ ስም  እየጠየቅን፤ደርሱን ለመከታተል ዝግጁ ነዎት??

እንግዳውስ ከታች የተቀመጠውን ፎርም በመሙለቀት ይመዝገቡ።

መመዝገቢያ ፎርም

1.ሙሉ ስም .....
2.ስልክ ቁጥር..
3.ዩኒቨርሲቲ...

4.ዲፓርትመንት...
5.የስንተኛ አመት ተማሪ እንደሆንክ/ሽ
6.ኮሌጅ/12ክፍል/በስራላይ ያለ ምን ስራ..
7.ክልል

★የተመዝጋቢው ቁጥት 500 ሲደርስ ደርሱ የረጀመራል።
ለእህት ወንድምዎ ሸር ያድርጉ


University's people - أحباب رسول اللهﷺ-EITAግሩፕ


@ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለዉን user name ይጠቀሙ

@ZUMIzemi Zemzem Ahmed

@muhammedadem93 Muhammed Adem

ቻናላችንን ለመቀላቀል

https://t.me/EthiopianUniversityMuslimJemea

ወደተለያየ ጉሩፕ ሽር በማድረግ ይተባበሩን

0910344973 ጥያቄ ካለዎት ከቀኑ7:00-ምሽት5:00 ባለዉ ስዓት መደወል ይቻላል።
310 viewsDistur Sayid Nasralla, 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 01:22:12
ጌታ ሆይ ፣ እንደዚህ ያለ ልብ ስጠኝ - ድንጋዮች ከተወረወሩ አበቦች ያብባሉ!
ጌታዬ ሆይ በሰላም መቃብር እንድተኛ እንዲህ አይነት እምነት ስጠኝ!
ጌታ ሆይ ፣ ሁል ጊዜ የምፀልይበትን ሕይወት ስጠኝ!
ሃያሉ ጌታዬ ሆይ በፍቅርህ ውስጥ የማቃጥለውን ፍቅር ስጠኝ!
ጌታ ሆይ ኃጢአቴን እታጠብ ዘንድ እንዲህ ያለ እንባ ስጠኝ!

መልካም እመኛለሁ የኔ ውድ...


https://t.me/Ketberiyoch / ማለቂያ የሌለው የፍቺ ፍቺ
2.5K viewsማፍቀር ፀጋ ነው የፍቅር ዳኛ ዘንፋላዬ ነው , 22:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:46:16 "“ሰባት (ፈታኝ ሁኔታዎች ሳይገጥማችሁ በፊት) ለመልካም ተግባራት ተሽቀዳደሙ። ወደፊት የሚመጠብቃችሁ አዘናጊ የሆነ ድህነት፣
ወይ ለአመጽና ወንጀለኝነት የሚዳርግ ሀብት፣ በካይ የሆነ በሽታ ወይም የሚያጃጃ እርጅና፣ አጣዳፊ ሞት፣ ክፉው ይመጣል ተብሎ
የሚጠበቀው ደጃል ወይም ወሰን የለሽ መከራና አስከፊ ቅጣት የሚከሠትበት ዕለተምፅዓት (ቂያማ) ነው።” ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) /ቲርሙዚይ/
- ቲርሙዚይ ዘግቦታ"
==========================================
@ketberiyoch
380 viewsማፍቀር ፀጋ ነው የፍቅር ዳኛ ዘንፋላዬ ነው , 20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ