Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን እርጋታቸው ስብእናቸው ከቤትም ሆነ ከውጭ ሰው ጋር ያላቸው ግቡቡነ | 🍁 ኑራ✨ሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

ዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
እርጋታቸው ስብእናቸው ከቤትም ሆነ ከውጭ ሰው ጋር ያላቸው ግቡቡነት የእውቀታቸው ምጡቅነት ብቻ ልዩ ሸይኻችን ናቸው።
አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቸው።በዱንያም በአኼራም ያስደስታቸው።
ጥፍራቸው ዘንድ እንኳ የማይደርሱት ወሀቢያዎች እንደለመዱት ቢያብጠለጥሏቸው እሳቸው ግን ከሐቅ ትንሽም ቢሆንም ዘንበል የማይሉ አንበሳ ሐበሺይ ልሒቅ  ናቸው።
አሏህ የነሱን አምሳያ ያብዛልን።

SHARE
በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/ketberiyoch