Get Mystery Box with random crypto!

KARADION batch of 2013

የቴሌግራም ቻናል አርማ keradion_2013 — KARADION batch of 2013 K
የቴሌግራም ቻናል አርማ keradion_2013 — KARADION batch of 2013
የሰርጥ አድራሻ: @keradion_2013
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 241

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-16 07:56:53 #ተነስቷል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

መልካም በዓል!
49 views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 18:42:37 ዜና ዕረፍት

ዜናውን ቀድመን ባለማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን የ ወንድማችን ያብስራ ተካ ወላጅ እናት የሆኑት ወ/ሮ መስታወት በትናትናው እለት አርፈዎል ስርአተ ቀብራቸው ዛሬ የተደረገ ሲሆን መኖርያ ቤታቸው ወርቁ ሰፈር ማርያም ቤተ-ክርስትያን ጋር ትንሽ ወረድ ብሎ ነው በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ከወንድማችን ጎን እድንሆን በትትና እንጠይቃለን

መፅናናትን ለ ወንድማችን ያብስራ እናም ለመላው ቤተሰቡ እንመኛለን

ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቅልልን
95 views15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 22:27:58 ውድ የኬራዲዮን ባች ወድም እህቶቼ እንኩዎን ለዘመነ ሉቃስ ለ 2015 አደረሳቹ አደረሰን ዘመኑ የሰላም ፡ የፍቅር ፡ የደስታ ፡ የስኬት ይሁንላቹ ያሰባቹት የሚሳካበት

ተማሪው ከግሬዱ ግሬድ ይጨምርለት
ሰራተኛው የሰራውን ይባርክለት ያብዛለት
ከሁሉም ነፃ የሆነውም መስመር ውስጥ ይክተትልንን


አሜን ይደረግልን


፡፡፡፡ ፡፡፡፡፡፡ ከ ኮሚቴው ፡፡፡፡፡፡፡ ፡፡፡፡
131 views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:25:34 https://t.me/englishwithteshe
126 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 10:10:33
119 views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 10:55:12 መኖርያ ቤታቸው ወርቁሰፈር ወድዬ ክሊኒክ ጋ ወደታች ወረድ ብሎ
495 views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 10:47:27 ዜና ዕረፍት

የ እህታችን የማርታ አየለ ወላጅ አባት የሆኑት አቶ አየለ በትናትናው እለት አርፈዎል ቀብር ዛሬ ወርቁሰፈር ማርያም በ 6:00 ሰአት ይደረጋል አቅራቢያ የምትገኙ ከጎንዎ ሁነን ግብአተ መሬቱን ሲፈፀም አብረናት እንሁን በሰቱ ማይመቸው በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ከእህታችን ጎን እንሁን

መፅናናትን ለ እህታችን ማርታ እናም ለመላው ቤተሰቡዎ እንመኛለን
503 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 04:09:15 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም


"ዮም ፍስሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እም ሙታን ።

በክርስቲያን ሰንበት ዛሬ ደስታ ኾነ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና ።
ሊቁ ቅዱስ ያሬድ


እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስት የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችኹ!

በአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግላቹ ።
በእሱ ትንሳኤ ዳግም ተወለድን"በፋሲካችን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን - ከሞት ወደ ሕይወት - ከሲዖል ወደ ገነት - ከመከራ አሳር ወደ ክብር ተሻግረናል ክብር እና ምስጋና ለቅዱሳን አምላክ ይኹን

መልካም በአል

620 views01:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 09:07:45
UNIGATE CONSULTANCY
New destinations
apply now............
UNIGATE IS NOW GIVING OUT BIG DISCOUNTS FOR FRESH GRADUATES AND FOR THOSE WHO APPLY IN GROUP
FALL AUGUST REGISTRATION
2020
DM FOR MORE INFORMATION
0935004873
591 views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-28 22:31:04 Bezawm metshat yalewsedachu wesadu
587 views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ