Get Mystery Box with random crypto!

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ | KARADION batch of 2013

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም


"ዮም ፍስሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እም ሙታን ።

በክርስቲያን ሰንበት ዛሬ ደስታ ኾነ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና ።
ሊቁ ቅዱስ ያሬድ


እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስት የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችኹ!

በአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግላቹ ።
በእሱ ትንሳኤ ዳግም ተወለድን"በፋሲካችን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን - ከሞት ወደ ሕይወት - ከሲዖል ወደ ገነት - ከመከራ አሳር ወደ ክብር ተሻግረናል ክብር እና ምስጋና ለቅዱሳን አምላክ ይኹን

መልካም በአል