Get Mystery Box with random crypto!

5 በሚድ ብሎክ(መሀል ሜዳ አካባቢ ) በሚከላከሉ ጊዜ በ 4 4 2 መነሻ የተለያዩ ቅርፅ በመያዝ ለ | ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

5 በሚድ ብሎክ(መሀል ሜዳ አካባቢ ) በሚከላከሉ ጊዜ በ 4 4 2 መነሻ የተለያዩ ቅርፅ በመያዝ ለመከላከል ይሞክራሉ።
ተጋጣሚዎች የመስመር ተከላካያቸውን ወደ ፊት በመላክ መስመር ላይ የ 2 ለ 1 ብልጫ ለመውሰድ በሚጥሩ ጊዜ የመስመር አጥቂያቸውን ወደ ኋላ በመሳብ ቪላዎች የቁጥር ብልጫወን ለማመጣጠን በሚጥሩ ጊዜ 5 3 2 ቅርፅ ሲይዙ እንመለከታለን።