Get Mystery Box with random crypto!

4.1 በ 4 4 2 በተለያዩ አጋጣሚዎች በተለይ በ አንድ #6 በሁለት 8 የሚጫወቱ ቡድኖችን በሚገጥ | ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

4.1 በ 4 4 2 በተለያዩ አጋጣሚዎች በተለይ በ አንድ #6 በሁለት 8 የሚጫወቱ ቡድኖችን በሚገጥሙ ጊዜ 4 3 1 2(4 1 3 2) ቅርፅ መሀል ላይ የማቀበያ መስመሮችን በማሳጣት ወደ መስመር እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ መስመረቾን ተጨዋቾች በመያዝ "አፍነው" ኳሱን ከተጋጣሚ ለመንጠንቅ ወይም ኳሱ እንዲበላሽ በማድረግ ለመከላከል ይሞክራሉ።