Get Mystery Box with random crypto!

3.2 የግራ መስመር የማጥቃት ስትራቴጂና የቦታ ልውውጦች። ኤምሪ ከግራ የሚነሳው የመስመር አጥቂ | ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

3.2 የግራ መስመር የማጥቃት ስትራቴጂና የቦታ ልውውጦች።
ኤምሪ ከግራ የሚነሳው የመስመር አጥቂ በአብዛኛው ተጨማሪ የመሀል ተጨዋቾች (#10) በመሆን አንዲጫወቱ ለማድረግ ይሞክራል ። በግራ መስመር የሚጫወተው የግራ የመስመር ተከላካይ ደሞ ወደ ፊት በመሄድ መስመሩን በማጥቃት ጊዜ በመጠቀም እድሎችን በመፍጠር ጥሩ አቅም ያለው እንዲሆን ይፈልጋሉ ።
በቀኝ ኳሶችን በመቀባበል ተጋጣሚን ወደ ቀኝ ከሳብ በኋላ በፈጣን ቅብብሎች ወደ ግራ በመቀየር በመስመሮች መሀል ወደ መሀል የገባውን የመስመር አጥቂ አልያም የመስመር ተከላካይ በመጠቀም እድሎችን ለመፍጠር ጥረት ያደርጋሉ ።