Get Mystery Box with random crypto!

3.1ኳሱን መሀል አካባቢ በሚቆጣጠሩበት ወቅት ኳሱ በማንሸራሸር በመስመሮች መሀል ነፃ ተጨዋቾች በመ | ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

3.1ኳሱን መሀል አካባቢ በሚቆጣጠሩበት ወቅት ኳሱ በማንሸራሸር በመስመሮች መሀል ነፃ ተጨዋቾች በመፍጠር ለነሱ በማቀበል ኳሱን ወደ ፊት ለመውሰድ ።
"I sometimes want to come out of the box, but he literally says, 'don't go , stay there " ዋትኪንስ
እንግሊዛዊው የቀድሞ የብሬትፎርድ አጥቂ በኡናይ ኤምሪ ስር የበለጠ መሻሻሎችን በግሉ ከማሳየት በተጨማሪ ኡናይ ኤምሪ የሱን ያለኳስ እንቅስቃሴ በመለወጥ ለቡድኑ አጋሮቹ ቦታዎችን አማራጮችን እነዲጨመር አድርገውታል ። በተጋጣሚ የኋላ መስመር መሀል በመሆን ያለ ኳሶት ሩጫወቾን ወደ ፊት በማድረግ የተጋጣሚ ተከላካዮችን በመሳብ በመስመሮችን መሀል ለ #1ዐ,ቁጥሮች ነፃ ቦታ በመፍጠር ለቡድን ጋደኞቹ በአደገኛው ቀጠና ጊዜና ቦታ እንዲያገኙ ለማድረግ ይጥራል።