Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የነቢያት ፃም (የገና ፃም) ተጀምራል። በዚህ ፃም ሰለተራቡ፣ስለ ተጠሙ፣ ስለታረዙና ስለተሰ | ከ

ዛሬ የነቢያት ፃም (የገና ፃም) ተጀምራል።

በዚህ ፃም ሰለተራቡ፣ስለ ተጠሙ፣ ስለታረዙና ስለተሰደዱ ሰዎች ስለሃገራችንም
ሰላም አበክረን የምናስብበት ወቅት ነው።

ለጥቂት ደቂቃ በዚህ ህይወት ያሉትን ወገኖች እናስባቸው መልካም የፃም ወራት
ይሁንላችሁ የንስሀ ፍሬ የምናፈራበት ለስጋ እና ደሙ የምንበቃበት ያድርግልን አሜን

@KeAbawandebet
@KeAbawandebet
@KeAbawandebet