Get Mystery Box with random crypto!

በጅማና አካባቢዋ ለምትገኙ ወጣቶች ከኅዳር 26- ታኅሣሥ 2 የሚቆይ የሙሉ ቀን ሥልጠናና ጉባኤ ተዘ | ከ

በጅማና አካባቢዋ ለምትገኙ ወጣቶች ከኅዳር 26- ታኅሣሥ 2 የሚቆይ የሙሉ ቀን ሥልጠናና ጉባኤ ተዘጋጅቶአል:: በብፁዕነታቸው ትእዛዝ በቅርቡ የተጠናቀቀውን ሕንፃ ቤተ መቅደስ ቅዳሴ ቤቱን ከመባረክ በፊት ትውልዱን ለቤተ መቅደሱ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ ከጅማ ወጣቶች ጋር እንሰነብታለን::

የጅማ ልጆች በትምህርቱ ላይ ለመሳተፍ የቦታ ውስንነት በመኖሩ በተገለጹት አድራሻዎች ከወዲሁ ተመዝገቡ::

ለበለጠ መረጃ የሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይን ገጽ በዚህ ሊንክ ተጭናችሁ ላይክ በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ::

https://www.facebook.com/kesistagaytadele