Get Mystery Box with random crypto!

ጋብቻን የፈለግኸው ለምንድነው?   ማግባት የፈለግሽው ለምንድነው?    ባሎች የሚወዱት ጥቅስ ሚ | ከ

ጋብቻን የፈለግኸው ለምንድነው?   ማግባት የፈለግሽው ለምንድነው?

   ባሎች የሚወዱት ጥቅስ ሚስት ለባሏ ትገዛ የሚለውን ነው። ሚስቶችም ባል ሚስቱን ይውደድ ያላል ይላሉ።

ችግሩ ያለው ሁሉም የራሱን ጥቅስ አለማንበቡ ላይ ነው። ባል የሚስትን ሚስት የባልን ጥቅስ ያነባሉ።እኔ አፍቃሪ ባል ነኝን? እኔ አክባሪ ሚስጥ ነኝን? ማለት ይገባል።

ወደ መልስ  ስመለስ 


ትዳር ላልመሰረታቹው  በሙሉ  

መልካም ትምህርት