Get Mystery Box with random crypto!

ጻዲቁ ዮሴፍ እጅግ ከባድ የሆነ ውጪያዊ ውጊያ ከጲጥፋራ ሚስት ቢገጥመውም አልወደቀም። እርሱ ኃጢ | ከ

ጻዲቁ ዮሴፍ እጅግ ከባድ የሆነ ውጪያዊ ውጊያ ከጲጥፋራ ሚስት ቢገጥመውም አልወደቀም።

እርሱ ኃጢአትን በልቡ ውስጥ ስላልተቀበለው ፈተናውንም አልተቀበለውም። ስለሆነም ጥቃቱን ሊቋቋም ችሏል።

እያስተዋልን

ዲያብሎስ አሳቦችን ያቀርብልሃል እንጅ ተቀብለህ ተግባራዊ እንድታደርጋቸው አያስገድድህም።

እናም ለስህተት ሌላ ሰው ተጠያቂ አታድርግ መጀመሪያ እራስን ይቅርታ ጠይቀህ ከዛም በነገሮች የተረበሹትን ይቅርታ መጠየቅ በመቀጠል አምላክህን ይቅርታ መጠየቅ

መልካም የፍልሰታ ፆም

ስልክ +251927707000

#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን

#ቴሌግራም

https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew

SUPPORT ON YOUTUBE

https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w

tiktok

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን