Get Mystery Box with random crypto!

እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ ፈጥሮኛልና በስጋ በነፍሴ እኔስ እዘምራለው ለሥላ | ከ

እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ
ፈጥሮኛልና በስጋ በነፍሴ እኔስ እዘምራለው ለሥላሴ


እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የፃድቁ አባታችንን የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ቅድስት ሥላሴ የእኛን ቤት ይጎብኙልን