Get Mystery Box with random crypto!

ከፖስቱ ኮሜንቱ በኛ 😂😜

የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_postu_commentu_begna — ከፖስቱ ኮሜንቱ በኛ 😂😜
የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_postu_commentu_begna — ከፖስቱ ኮሜንቱ በኛ 😂😜
የሰርጥ አድራሻ: @ke_postu_commentu_begna
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.68K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ከፖስቱ ኮሜንቱ ቻናል በሰላም መጡ🙏 በቻናላችን 👇
👉 #አስቂኝ_ኮሜንቶች
👉 #አስቂኝ_የፅሁፍ_ቀልዶች
👉 #አስቂኝ_የፎቶ_MeMe ያገኛሉ
4 any comment or cross 👇
=> @Bro_4_u
=> @Star_boy_A
=> @in_box_me
ይህን ቻናል Join አድርጎ የማይስቅ የለም
#Join & #Share
Creater ✨✨=> @in_box_me

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-09 22:13:55 ትምሮ ቤት class ልክ maths አስተማሪ ሲገባ ከቤ መፀለይ ጀመረ አስተማሪው ሄደና

‍:-ለምንድነው ክፍል ውስጥ የምትፀልየው?


ከቤ:- እናቴ ከመተኛትህ በፊት ፀሎት አድርግ ስላለችኝ ነው መምህር

===== =========== ====
348 viewsBest Boy , 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:11:52 ወጣት ልምሰል ብዬ ቀለል ያለ ልብስ ለብሼ ወጥቼ ... ብርድና ዝናቡ ተቀባበሉኝ....
338 viewsBest Boy , 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:15:11
عيد مبارك
كل عام وأنتم بالف خير
Eid Mubarek! I wish you a happy EID AL-ADHA, AREFA festivity for you and your family!-

የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ "ዓረፋ"በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ |
596 viewsLife 00000??????????, edited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:28:44 አስተማሪ፦ አንተ ምን ሆነህ ነው ያረፈድከው

ተማሪ፦ አንድ ሰውዬ 100 ብር ጠፍቶት ነው::

አስተማሪ፦ ታዲያ አንተ ብሩን
ስታፈላልገው ነበር?

ተማሪ፦ አይ! በእግሬ ብሩ ላይ ቆሜበት ነበር።
729 viewsBest Boy , 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:03:21
አረ መበላት
684 viewsBest Boy , 05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 07:27:45 ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር

ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር

ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ

መልካም ቀን

Jᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@ke_postu_commentu_begna
680 viewsBest Boy , 04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 04:43:09 አንተ ብቻ ጎበዝ ተማሪ ሁን እንጂ የፈለከው ነገር ይገዛልካል
.
.
.
በልጅነቱ የተባለ እስቲ
761 viewsBest Boy , 01:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:07:25 የዜግነት ቀብር
============
የዜግነት ቀብር፣ በኢትዮጵያችን በዝቶ
ታየ ግፍ ጥላቻ ፣ ዳር እስከዳር ጎልቶ
ለበቀል ለበደል ፣ ለህዝቦች ባርነት
በአረመኔዎች እጅ ፣ ታርደናል በአንድነት
መሠረተ በቀል፣ ፍቅር እያዘመረን
ህዝቦች ነን በሴራ፣ ጅምላ የሚቀብረን
ድርቅ የረሀብ መድረክ፣ ጦርነት ማያጣት
የተፈጥሮ ገብያ፣ ሒያጅ መጪው ሚሸጣት
እንጠብቅሻለን፣ ሞተን በየተራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ፣ እኛ ለአንቺ እንፍራ!
1.1K viewsLife 00000??????????, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:09:19 ኢንተርኔት አልሰራም አለኝ ብዬ ደብሮኝ ነበር... ለካ Data ለማብራት Bluetooth ከፍቼ ነው ብዬ Post ሳደርግ አንዷ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው...

#በዚ_አይነት አፌን ከፍታለው ብለህ ዚብክን እየከፈትክ ስንት ያላመንከው ትውልድ አፍርተካል
1.2K viewsLife 00000??????????, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:05:42 ለተመራቂው ታናሽ ወንድሜ ፋዘር ቁልፍ ሠጥቶ ሠርፕራይዝ አድርጎታል አሁን የቀረው ሸሚዙ ላይ መትከል ብቻ ነው
1.2K viewsLife 00000??????????, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ