Get Mystery Box with random crypto!

ከፖስቱ ኮሜንቱ በኛ 😂😜

የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_postu_commentu_begna — ከፖስቱ ኮሜንቱ በኛ 😂😜
የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_postu_commentu_begna — ከፖስቱ ኮሜንቱ በኛ 😂😜
የሰርጥ አድራሻ: @ke_postu_commentu_begna
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.68K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ከፖስቱ ኮሜንቱ ቻናል በሰላም መጡ🙏 በቻናላችን 👇
👉 #አስቂኝ_ኮሜንቶች
👉 #አስቂኝ_የፅሁፍ_ቀልዶች
👉 #አስቂኝ_የፎቶ_MeMe ያገኛሉ
4 any comment or cross 👇
=> @Bro_4_u
=> @Star_boy_A
=> @in_box_me
ይህን ቻናል Join አድርጎ የማይስቅ የለም
#Join & #Share
Creater ✨✨=> @in_box_me

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-18 23:27:27
1.1K viewsBest Man, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 19:32:50
1.1K viewsBest Man, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:36:46 ፍቅር ይዞህ ያቃል Bro
አንችሳ sis
2 viewsBīķő, 14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:29:05 በእምነቱ ማያፍር ለእምነቱ ድምፅ ይስጥ

ኦርቶዶክስ=
ጴንጤ=
ሙስሊም=
14 viewsአክሱም ቤቲንግ , 14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:17:11 ሰላም ጋይስ ሳቷሹ መልሱ
ምን ያስፈራቸዋል

31 views◔͜͡◔ ₥ɄⱧ₳฿₳ ◔͜͡◔, 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:12:51 ፍቅር ይዞህ ያቃል Bro
አንችሳ sis
32 viewsBīķő, 14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 16:14:31
ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተሽ ተመልከቻ
78 views◔͜͡◔ ₥ɄⱧ₳฿₳ ◔͜͡◔, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 15:22:17 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል join ብላቹ እዩት ከ የተከለከለ ነው join ይሄንን ንካ ንካ ንካ ንካ cilk አረግ እንዳይመልጣቹ
91 viewsBīķő, 12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 09:33:02 ትንሽዬዋ ተማሪ ለአስተማሪው

ልጅቷ፦ እናቴ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንትነው?

ልጅቷ፦ 40

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እህቴስ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንት ነው፡፡

ልጅቷ፦18

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እኔ ማርገዝ እችላለው?

አስተማሪው፦ እድሜሽ ስንት ነው?

ልጅቷ፦12

አስተማሪው፦ አይ አንቺ አታረግዥም፡፡


(ከፊት ለፊታቸው የተቀመጠ ሌላ ትንሽዬ ተማሪ ) ምንቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
አላልኩሽም ነበር ምንም የሚያሳስበን ነገር የለም አይልም መሠላችሁ።

share
@ke_postu_commentu_begna
@ke_postu_commentu_begna
222 viewsBest Boy , 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 09:32:21 ውጭ ተጫወቱ

ብዙ ሰካራሞችን የጫነ አውሮፕላን በረራ ላይ ነው፤

ሰካራሞቹ በጣም ይጮሃሉ፡ ይረብሻሉ፥

በዚህ መሃል አንድ ሰካራም ፓይለቱ ጋራ ይሄድና ማብረር አስተምረኝ እያለ ይጨቀጭቀዋል
.
.
ፓይለቱም:-"ችግር የለውም የሚረብሹትን ዝም ካስባልካቸው አለማምድካለው" ይለዋል
.
.
ሰካራሙም ወደ ሰካራሞቹ ይሄድና ዝም አስብሎአቸው ይመለሳል::
.
.
ፓይለቱም በጣም በመገረም
ፓይለቱም:-ምን ብለሃቸው ነው እንደዚህ ጭጭ ያሉት ብሎ ይጠይቃል...
.
.
.
.
.
.
ሰካራሙም:-የአውሮፕላኑን በር ከፈትኩና፡ ውጭ ወጥታቹ ተጫወቱ ብያቸው

share

@ke_postu_commentu_begna
219 viewsBest Boy , 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ