Get Mystery Box with random crypto!

ትምሮ ቤት class ልክ maths አስተማሪ ሲገባ ከቤ መፀለይ ጀመረ አስተማሪው ሄደና ‍:- | ከፖስቱ ኮሜንቱ በኛ 😂😜

ትምሮ ቤት class ልክ maths አስተማሪ ሲገባ ከቤ መፀለይ ጀመረ አስተማሪው ሄደና

‍:-ለምንድነው ክፍል ውስጥ የምትፀልየው?


ከቤ:- እናቴ ከመተኛትህ በፊት ፀሎት አድርግ ስላለችኝ ነው መምህር

===== =========== ====