Get Mystery Box with random crypto!

አል-ሓፊዝ ኢብኑ ረጀብ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡- ' ከረመዳን ፆም በኋላ መፆም፣ | Kassis Faage

አል-ሓፊዝ ኢብኑ ረጀብ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡-

" ከረመዳን ፆም በኋላ መፆም፣ የረመዷን ፆም ተቀባይነት ማግኘቱን ማሳያ ነው። ምክንያቱም አላህ የአንድን ባሪያ ስራ ሲቀበል ከዛ በኋላ መልካም ስራ እንዲሰራ ይመራዋልና።"

ላጣኢፉ አል-መዓሪፍ (ገጽ 221)

ኢላሂ! አንተን እንድናመሰግንህና መልካም አምልኮንም እንድናደርግ እርዳን!

t.me/sultan_54