Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 ዓ.ም የትኛው ተራ ቁጥር ነው ውስጥህን ውስጥሽን ንስሀ ሳንገባ ወደ2015 ዓ.ም እንደሂ | "ቃለ እግዚአብሔር "

በ2014 ዓ.ም የትኛው ተራ ቁጥር ነው ውስጥህን ውስጥሽን ንስሀ ሳንገባ ወደ2015 ዓ.ም እንደሂሳብ የዞሩት ኃጢያት የትኞቹ ናቸው እስቲ በግል በውስጥ መስመር እናውራበት ከካህናት ጋር መፍቴ እንፈልግላቸው
1 ቅንነት አለመኖር
2.ፍቅር አለመስጠት አለመቀበል
3.ትህትና ልቤውስጥ አለመኖር
4.መንፈሳዊ ህይወት ማጣት
5. መንፈሳዊ ስሆን የማይመጥነኝ ቦታ መገኘት
6.ግትር አውቃለው ባይ መሆን
7.ተንኮል ማሰብ እና መተግበር
8. ዝሙት በመስራት መኖር እና እንደ ጽድቅ መቁጠር
9 ሌባ ሳልባል ግን ሌባ መሆን
10.ንስሀ አለመግባት
11 መዝፈን መጨፈር እና መንፈሳዊ መሆን ማጣመር
12 የፈጣሪን ስም እየጠሩ ማጭበርበር
13.በትዳር ላይ መዘሞት እንደትክክል መቁጠር
14 ለትዳሩ ወይም ለትዳሯ የማትመች
15.ለሰይጣን ልብን መክፈት
16.ወላዋይነት
17.ንስሀ አባትን ለራስ ጥቅም ማመቻቸት
18 .አስራት አለማውጣት
19.ንስሀባት አለመያዝ
20 በሁሉም ሀጢያት ውስጥ መኖር
21 ስስት በልብ ውስጥ ማደግ
22 ንስሀን እየገቡ ሀጢያትን መደጋገም
23 ጸሎት ለመጸለይ መቸገር (ከጸሎቱ ይልቅ የውስጥ ሀሳብ ማየል)
24 ሁሌ ንስሀ አባት ጋር መሄድ ንስሀ መግባት በህይወት ለውጥ አለመኖር(አለመቁረብ)
25 ቅዳሴ አለማስቀደስ (ቤተክርስቲያን አለመሄድ)
ሌላም ሌላም ባንቺ ባንተ ውስጥ የትኛው ተራ ቁጥር ተቸገርክበት በውጥ መስመር ግለጹ አምላክ ከምንሰራው በደልና ኃጢያት ይገላግለን በአዲሱ ዓመት