Get Mystery Box with random crypto!

12/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት ውዳሴ ማርያም የለቱ መዝሙረ ዳዊት 13 | "ቃለ እግዚአብሔር "

12/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት
ውዳሴ ማርያም የለቱ
መዝሙረ ዳዊት 136እስከ146
ያዕቆብ ምዕራፍ 1
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 12
በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ 12
የግል ጥያቂያችንን ልመናችንን ጠይቀን አባታችን ሆይ ብለን እንፈጽማለን ።
መልካም የጸሎት ጊዜ አምላክ ጸሎታችንን ይቀበል
ልመናችንን ይስማ
ለጸሎት ተነሱ