Get Mystery Box with random crypto!

ይኸውላችሁ የፍቅር ግንኙነትና ጉዞ ከእግዚአብሔር አምላክ በኩል ካልጀመረ ዋጋ የለውም፡፡ ይልቁን መ | "ቃለ እግዚአብሔር "

ይኸውላችሁ የፍቅር ግንኙነትና ጉዞ ከእግዚአብሔር አምላክ በኩል ካልጀመረ ዋጋ የለውም፡፡ ይልቁን መጥፍያችን እስከሚሆን ድረስ ልንፈተንበትም እንችላለን፡፡ አባት እናቶቻችን ዘመናትን በአምልኮ በኩል ተጠብቀው የኖሩበትን ፍቅርና የትዳር ሕይወት እኛ ለማጣጣም አልታደልንም፡፡ ለምን? ዓይነጥላ ቀድሟላ፡፡ ፍቅረ ንዋይን ከልብ ውስጥ አስቀድሞ ተሽቀዳድሞ ሄዶ ያስቀምጥና በፍልስፍናና ከአምላክ በራቀ ፖሊሲ የፍቅር ህይወታችን እንዲጓዝ ያደርገዋል፡፡
በትጋት እንዳል ይ