Get Mystery Box with random crypto!

የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ (የሥራ ጤንነትና ደህንነት ፕሮ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
ሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ (የሥራ ጤንነትና ደህንነት ፕሮፌሽናል I)
በሀይጂንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ወይም የስራ ጤንነትና ደህንነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት--0 ዓመት
ደረጃ: XI ደመወዝ: 5,907.00 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
-----------------
አካውንታንት
ሥራ አመራር፣ ቢዝነስ ሥራ አመራር፣ አካውንቲንግ፣ የፋይናንስ ሥራ አመራር የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት--0 ዓመት
ደረጃ: VIII
የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ (coc) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
ደመወዝ: 3,729.00 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ & ባህርዳር

10 ተከታታይ የሥራ ቀናት(-June 5, 2021)
አንድ ጉርድ ፎቶ ባለ ሶስት በአራት
ወደ ቢሾፍቱ በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካሲደርሱ ወደ ውስጥ 400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ 0114-39-65-41 የውስጥ መስመር 206