Get Mystery Box with random crypto!

Commercial Nominees ሌጋል ኦፊሰር LLB Degree Law 4 Years Exp. Level | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Commercial Nominees
ሌጋል ኦፊሰር
LLB Degree Law 4 Years Exp.
Level: 10
Salary: 12457
-----------------
ነገረ ፈጅ
LLB Degree Law 2 Years Exp.
Level: 8
Salary: 8963
---------------------
ዩዘር ሰፖርት ቴክኒሺያን
ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቲቪኢቲ በደረጃ 4 በኮምፒውተር ሜይንተናንስ፣ ኮምፒውተር ኔትወርኪንግ፣ አይሲቲ--2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
Level: 7
ደመወዝ: 7,742.00
---------------------
ሲኒየር ኔትወርክ ኤንድ ሀርድዌር ቴክኒሺያን
ቢኤስሲ ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኮምፒውተር ኔትወርኪንግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይሲቲ-- 5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
Level: 11
ደመወዝ: 16,281.00
-------------------
ሲስተም ኤንድ ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር
ቢኤስሲ ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይሲቲ--5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
Level: 11
ደመወዝ: 16,281.00
ዋናው መ/ቤት
ከግንቦት 12 – 18 ቀን 2013
ቦሌ ቢትወደድ ባህሩ አብርሀም ህንፃ በሚገኘው የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ዳይሬክቶሬት
መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ
የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ