Get Mystery Box with random crypto!

በዕውቀት እና በምግባር ታንጸን የወጣንበትን ቤት መልሰን ለማወቅ ፣ በምርቃት ዕለታችን ቤተክርስቲያ | የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

በዕውቀት እና በምግባር ታንጸን የወጣንበትን ቤት መልሰን ለማወቅ ፣ በምርቃት ዕለታችን ቤተክርስቲያን የሠጠችንን አደራ ለመጠበቅ በመስከረም 8 ቀን 2015 ዓ.ም የግቢ ጉባኤያት ምሩቃን ኅብረት ማስጀመሪያ መርሐግብር ይካሄዳል።

በዕለቱም ትምህርተ ወንጌል፣ የልምድ ልውውጥ፣ የፕሮጀክት ዳሰሳ እና መዝሙራት ይቀርባሉ።

ቃላችንን ጠብቀን ለቤተክርስቲያን ዘብ ለመሆን ኑ በኅብረት እንቁም።
ቀን፦መስከረም 8 ቀን 2015 ዓ.ም
ቦታ፦ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ