Get Mystery Box with random crypto!

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰ | የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው እንደሆነ ተገለጸ፡፡

ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እና ለኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ ነሐሴ ፳፩ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው እንደኾነ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በፌስቡክ ገጹ አስነብቧል፡፡

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በትናንትናው ዕለት በገለፀው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር ለሚኖሩት፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ላከበሩት ታላቁ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስና ለኅብረተሰብ ፍቅርና አንድነት መጎልበት ለምትተጋው ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡

++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት
የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን!

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s....

የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፤ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ
https://t.me/+SjwkW1oiAsZDLLX0

አጫጭር ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቲክ ቶክ አማራጫችንን ይመልከቱ
https://www.tiktok.com/@mk_broadcast_service1?lang=en

@jitgibigubae