Get Mystery Box with random crypto!

Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ jimmaabajiifar — Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ J
የቴሌግራም ቻናል አርማ jimmaabajiifar — Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ
የሰርጥ አድራሻ: @jimmaabajiifar
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.84K
የሰርጥ መግለጫ

🔱 ይህ የጅፋራውያኑ ገፅ ነው 🔱
ቻናላችን ጅማ አባጅፋር ቢሆንም የሁሉንም ክለቦች ስፖርታዊ ወሬዎች ያለ አድሎ በተቻለን አቅም ለማቅረብ እንሞክራለን
ትክክለኛው የክለባችን ቻናል ይህ ነው
https://t.me/joinchat/AAAAAERrKdmIIzfTOBhpnA
Admin @jiffarBot
https://www.facebook.com/jimaAbaajifar/

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-09 06:57:54
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ !

ኢድ ሙባረክ !
1.1K viewsedited  03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:48:45
የሊጉ አክሲዮን ማኅበር ለተሳታፊ ክለቦች ገንዘብ አከፋፍሏል። በዚህም መሠረት

ቅዱስ ጊዮርጊስ - 10,994,819.29
ፋሲል ከነማ - 10,774,922.91
ሲዳማ ቡና - 10,555,026.52
ሀዋሳ ከተማ - 10,335,130.14
ወላይታ ድቻ - 10,115,233.75
ኢትዮጵያ ቡና - 9,895,337.36
አርባምንጭ ከተማ - 9,675,440.98
ወልቂጤ ከተማ - 9,455,544.59
መከላከያ - 9,235,648.21
ሀዲያ ሆሳዕና - 9,015,751.82
አዳማ ከተማ - 8,795,855.43
ባህር ዳር ከተማ - 8,575,959.08
ድሬዳዋ ከተማ - 8,356,062.66
አዲስ አበባ ከተማ - 8,136,166.28
ሰበታ ከተማ - 7,916,269.89
ጅማ አባ ጅፋር - 7,669,373.51

- በተጨማሪም ውድድሩን ላስተናገዱ ከተሞች የ2 ሚሊዮን ብር እና የእውቅና ሽልማት ተሰጥቷል።
1.3K viewsedited  05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:12:06
የውድድር ዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆኖ የተመረጠው ዓመቱን በሀዋሳ ከተማ ጀምሮ በጅማ አባጅፋር ያገባደደው አላዛር ማርቆስ ከክብር አንግዳው የቀድሞ የፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች አንዋር ያሲን እጅ የ105 ሺ ብር እና የዋንጫ ሽልማቱን ተረክቧል።
1.3K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 13:03:42 ቅዱስ ጊዮርጊስ 4- 0 አዲስ አበባ ከተማ

አጎሮ
አማኑኤል ገ/ሚካኤል

ፋሲል ከነማ 2 - 3 ድሬዳዋ ከተማ

በረከት ደስታ ሄኖክ አየለ
በዛብህ መለዮ ጋዲሳ መብራቴ

ሀዋሳ ከተማ 2 - 3 አዳማ ከተማ
አብዲሳ ጀማል
ዳዋ ሆቴሳ

#ይህንን ተከልሎ ጊዮርጊስ ሻምፒዮን ሲሆን አዲስ አበባ ከተማ ሶስተኛው ወራጅ ክለብ ሆኗል
2.4K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 08:43:23
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 ዓ.ም የአመቱ ተስፈኛ ተጫዋች ?
Final Results
34%
o ቃለአብ ውብሸት
31%
o ተሾመ በላቸው
35%
o አላዛር ማርቆስ
6.0K voters1.9K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 18:00:19
በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚወርዱ ሦስት ክለቦች መካከል ሁለቱ ቀሪ ሁለት የጨዋታ ሳምንታት እየቀሩ ተለይተዋል። አዲስ አበባ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር በ2015 ወደ ሁለተኛው የሀገሪቱ የሊግ እርከን መውረዳቸው ተረጋግጧል።
3.1K viewsedited  15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 11:53:58
የ04:00 ጨዋታ ውጤት
2.8K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 10:48:54
2.4K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 06:56:38
#የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ
========================
#ሀሙስ ሰኔ 16,,2014
#ጅማ አባጅፋር ከ #ወላይታ ድቻ
#ጥዋት 4:00 ሰዓት
#ባህርዳር ስታዲየም

ድል እና ስኬት ለ ክለባችን ጅማ አባጅፋር

#forward በማድረግ ፕሮግራሙን ለሁሉም ያሳወቁ

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar▯
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar▯
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
2.2K viewsedited  03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 08:15:49
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 - 28ኛ ሳምንት በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም

ረቡዕ ሰኔ 15 2014
07:00 ባህርዳር ከተማ - ድሬደዋ ከተማ
10:00 ወልቂጤ ከተማ - ሲዳማ ቡና

ሐሙስ ሰኔ 16 2014
04:00 ጅማ አባ ጅፋር - ወላይታ ድቻ
07:00 ሀዲያ ሆሳዕና - ቅዱስ ጊዮርጊስ
10:00 አዲስ አበባ ከተማ - ሰበታ ከተማ

አርብ ሰኔ 17 2014
04:00 አርባምንጭ ከተማ - ኢትዮጵያ ቡና
07:00 ፋሲል ከነማ - ሃዋሳ ከተማ
10:00 መከላከያ - አዳማ ከተማ
2.0K viewsedited  05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ