Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly143 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly143 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly143
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly143

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-07-06 19:58:07 || በነፍስሽ ተማመኚ!

የሆነ ነገር ለምን እንደ ተከሰተ ለመረዳት በመሞከር ራስሽን እንደ እብድ ማሽከርከርሽን አቁሚ እና የተከናወነው ነገር ሁሉ ነፍስሽ ማድረግ የፈለገው ነገር እንደሆነ ብቻ ተማመኚ!

@JESUSlovingly143
1.7K views◦𝑚𝑒𝑥 Abrelo , 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:46:52 || አንድ ሰው ለእርስዎ የበለጠ አክብሮት የሚሰጥዎት ከሆነ ብዙ ዕድሎች ለእናንተ መሆን ይጀምራል!

እነሱ እርስዎ ያስቀመጧቸውን መመዘኛዎች ችላ ማለት ይጀምራሉ ምክንያቱም ሁልጊዜ ሌላ ዕድል እንደሚሰጥ ያውቃሉ ፣ ምንም እንኳን እርስዎ እንደማይርቁት ስለሚያውቁ እርስዎን ለማጣት አይፈሩም። በይቅርታዎ ላይ ተመስርተው ምቾት ይሰጣቸዋል ፡፡

አንድ ሰው እርስዎን ሲያከብር ምቾት እንዲሰማው በጭራሽ አይፍቀዱ!


@JESUSlovingly143
1.7K views◦𝑚𝑒𝑥 Abrelo , 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:51:13 ምንም ሳይኖርህ #ትዕግሥትህ
ሁሉም ነገር ሲኖርህ #ፀባይህ አንተን የሚገልፁ ነገሮች ሊሆኑ ይገባል።

ለሚፈልጉት ሰው ሼር ያድርጉ

@JESUSlovingly143
2.0K views◦𝑚𝑒𝑥 Abrelo , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:46:56 ||ሁሉም ሰዉ አንተ ያለምከዉን ነገር አይረዳህም ሊረዳህም አይችልም።

ባለመረዳት ብቻ ሊተዉክ አይችሉም አንዳንዶቹ ላንተ ከልብ በመነጨ ሀሳብ "ይቅርብህ ለምን በማይሆን ነገር ትደክማለህ" ይሉሃል። አንዳንዶች ደግሞ ላንተ ያሰቡ በመምሰል ሊያስቆሙህ ይሞክራሉ እንዲሁም አንዳንዶች ያንጓጥጡብሃል!

ታዲያ ምን ማድረግ አለብህ?
ጆሮ ዳባ ብለህ ያለምከዉን እዉን አድርገህ አሳያቸው።

ለሚፈለጉት ሰው ሼር ያድርጉ

@JESUSlovingly143
1.9K views◦𝑚𝑒𝑥 Abrelo , 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:50:19 ||ወደፊት ፈጣሪ ያዘጋጀልህ ያለፈውን ነገር ሊያጠፋ የሚችል በእርግጠኝነት የተሻለ ነገር አለ።

@JESUSlovingly143
2.1K views◦Mex Abrelo , 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 14:18:08 Share @JESUSlovingly143
2.0K views◦Mex Abrelo , 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 09:18:46 .....ራስህን ለሚመጡት አሳልፈህ አትስጥ ለሚሄዱትም አብዝተህ አትጨነቅ ነገር ግን በሁለቱም መሃል ሚዛናዊ ሁኖ መኖርን ልመድ።

Share @JESUSlovingly143
2.7K views◦Mex Abrelo , 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 09:45:00 ​​ #"ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል።

ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም።
በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት።

አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህንየማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው።
*Don't prove your self every where'* ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር።
ምክንያቱም እንደ አቦሸማኔ የሆነ አቅምህን ከውሾች ጋር አውርደህ አትፎካከር።

ወዳጄ ሁሉም ነገር ቦታ እና ጊዜ አለው
በልክ እና የእውነት እንኑር
​​​​​​
​share @JESUSlovingly143
4.4K views◦Mex Abrelo , 06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 23:01:51 በአንድ ወቅት የሬጌው ንጉሥ ቦብ ማርሌ ተጠየቀ
ጋዜጠኛ፡ ለአንተ የምትሆን ሙሉ የምትላትን ሴት አላገኘኸም ወይ አለው
ቦብ፡ ሲጀመር ስለሙሉነት ማን ይጨነቃል(Who cares about perfection)? ተመልከት ባህር እጅግ ውብና ማራኪ ነው ነገር ግን ውስጡ ጨዋማና ጥልቁ ክፍል ደግሞ ጨለማ ነው፡፡

የሁላችንም ምኞት የሆነው መንግስተ ሰማያት (heaven) ራሱ የማይደረስና ወሰን አልባ(infinite) ነው፡፡ ጨረቃም ብትሆን በገሞራ የተሞላች ናት፡፡ እናም በዚች አለም ላይ ሙሉነት አይጠበቅም፡፡

ሁሉም ሴትም ሆነ ወንድ የራሳቸው የሆነ ለየት ያለ ነገር አላቸው ይልቁንም በህወይትህ ውስጥ ለሙሉነት ከመጣር ይልቅ በነጻነት የሚሰማህን የምትወደውን ነገር እያደረክ ኑር ነገር ግን ሰውን አትጉዳ ነበር ያለው፡፡

share @JESUSlovingly143
3.0K views◦Mex Abrelo , 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 21:42:47 ጓደኞቼ በደገምኩት ብዬ ያልኳቸው ቀኖች የሉም?

እንደራበው ጨቅላ ያስነቡኝን
እንዳዠ ደመና ያጠቆሩኝን

ዳግም መጥተው ጎትተህ አትኖራቸውም

ሲባጎ አይደል ህይወት።
ዘንግተህ ፥ሰርዘህ አትረሳቸውም"

ጤዛ አይደለም ስሜት"?
ሳትፈቅድ ከህመምህ ጋር ታዘግማለህ።

ምን ብትሻ
ትውስታን ማን ሊሽር

share @JESUSlovingly142
2.6K views◦Mex Abrelo , edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ