Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly143 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly143 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly143
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly143

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-26 20:15:51 አንተ ማን እንደሆንክ ሁሌም እና የትም ቦታ ቢሆን አትዘንጋ።

@JESUSlovingly143
540 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:14:46 መጪው ጊዜ በሕልማቸው ውበት ለሚያምኑ ነዉ!

@JESUSlovingly143
540 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:10:47 ጓደኝነት የሚያምር ጊዜ ብቻ አብሮ ማሳለፍ  ሳይሆን አሰቸጋሪ ጊዜንም አብሮ ማለፍ ይጠይቃል የጓደኛህ ሳቁን ብቻ ሳይሆን እንባውንም ተረዳው ሲያለቅስ መሳቅ ካቃተህ ቢያንስ አብረኸው አልቅስ ምክንያቱም ጓደኝነት ሀዘን እና ደስታን ፍቅር እና መከባበርን ሚስጥር እና እውነት የምንካፈልበት ነው።

በአጭሩ ጓደኝነት የመንፈስ ትስስር ነው::

share @JESUSlovingly143
590 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:55:20 ||ሁሌም ልብህን በልብ አድርገህ ፈገግ በል!

@JESUSlovingly143
303 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:55:18 በደንብ አየር ይዉሰዱ
ቀኑ ጥሩ አልሆነም እንጂ
ህይወት ጥሩ አለሆነም ማለት አይደለም።

ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነዉ የማያልፍ ቀን የለምና!

@JESUSlovingly143
306 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:54:56 አሸናፊነት በምን ይገለፃል?

||አንዳንድ ጊዜ "ኦ ሲያሳዝን በቃ የማይሆን አወዳደቅ ወድቋል ማለት ነዉ እሱማ ካሁን በኋላ ሊያንሰራራ አይችልም" የምንላቸዉ ሰዎች በአካባቢያችን ገጥመዉን ያዉቁ ይሆናል ግን ደግሞ እኛ ያልነዉ ቀርቶ እነሱ የገጠማቸዉን ችግር ወደ ጥሩነት ቀይረዉ መልካም ነገር ሲገጥማቸዉ አናያለን።

እዉነት እነዚህ ሰዎች አጅጉን በችግር ላይ የቀለዱ አሸናፊዎች ናቸዉ።

||አንተስ ለምን ችግርህን የሚያሸንፍ ዘዴ አትዘይድም? ደግሞ እኮ ብዙ አማራጭ አለህ!
ካንተ የሚጠበቀዉ ሰከን ብሎ ማሰብ ብቻ ነዉ።

@JESUSlovingly143
312 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:54:39 ||በቻልከዉ አቅም የሰዉን ሃሳብ ለመረዳት ሞክር!

ግልፅ ነዉ አንዳንድ ጊዜ እርዳታ አንፈልግ ይሆናል
ሊሰማን የሚችል ነገር እንጂ!

የፈለገ ቢሆን በህይወትህ መንገድ ከጎንህ ያሉ ሰዎችን ሃሳብ አስጨርስ!

@JESUSlovingly143
296 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 16:36:54 ||ሁሌም በወዳጅህም በጠላትህም ፊት በተቻለ መጠን ደስተኛ ሆነህ ታይ!

@JESUSlovingly143
443 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 10:22:12 ||አንዳንድ ጊዜ በሰዎች ሃሳብ ብዙ የሚያወሩ ከሆነ ተስማማ! ያኔም ማዉራታቸዉን ያቆማሉ።

@JESUSlovingly143
661 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 10:13:01 ||ሁሌም ቢሆን የህይዎት ጦርነትህን ዉጤታማ እስክትሆን ድረስ ተስፋ ሳትቆርጥ በድብቅ አድርግ!

@JESUSlovingly143
681 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ