Get Mystery Box with random crypto!

ወስን! ህይወትህን እስከመጨረሻው የሚቀይረው አንድ ውሳኔ ሊሆን ይችላል! በቃ ህይወቴን የምቀይረው | GRACE_TUBE .♥.

ወስን!

ህይወትህን እስከመጨረሻው የሚቀይረው አንድ ውሳኔ ሊሆን ይችላል! በቃ ህይወቴን የምቀይረው እኔ ነኝ! ማንንም አልጠብቅም ከፈጣሪ ጋር ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ። ያኔ አይምሮህ ራሱ የምትፈልገውን እንድታሳካ ክፍት ይሆናል! ወዳጄ ወስንና ወደ ተግባር ግባ!

Share @JESUSlovingly142