Get Mystery Box with random crypto!

'አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት አይደለም። | GRACE_TUBE .♥.

"አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት አይደለም።

ምን ለማለት ነው
የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተትን እንዲያርም እንጂ ሰውዬው በእራሱ ላይ ተስፋ እንዲቆርጥ አይደለም እንደማለት ነው።"

share @JESUSlovingly142