Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሰዎች ሁሉ ላንተ ፍቅር ይሆናሉ፤ ስራው ትምሀርቱ ምርጥ ይሆናል፤ ሳሩ ቅጠሉ ፀ | GRACE_TUBE .♥.

ሁሉም ጥሩ ይሆናል

ሰዎች ሁሉ ላንተ ፍቅር ይሆናሉ፤ ስራው ትምሀርቱ ምርጥ ይሆናል፤ ሳሩ ቅጠሉ ፀሀዩ ነፋሱ ላንተ ያደሉ እስኪመስልህ ድረስ ያስገርሙሀል ይሄ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን አንድ ነገር አትርሳ

"የፈጣሪ ድንቅ ስራ መሆንህንና ወደዚህ ምድር ያመጣህ አምላክ ካንተ በላይ እንደሚወድህ እና የሚያስፈልግህን እንደሚሰጥህ" ከዛ ሁሉም ጥሩ ይሆናል!!

Share @JESUSlovingly142