Get Mystery Box with random crypto!

➠#የሙመይዓዎች መስራች ዐሊየል ሐለቢ፣የሙመይዓዎችን ብልሹ የሆኑ ቃዒዳዎችን ከመፍብረኩ ( ከመመስረ | አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን

➠#የሙመይዓዎች መስራች ዐሊየል ሐለቢ፣የሙመይዓዎችን ብልሹ የሆኑ ቃዒዳዎችን ከመፍብረኩ ( ከመመስረቱ) በፊትና ከመሰረተ በኃላ። #ከኢንግላንዳዊው ሸይኽ አቡ ኸዲጃህ (ሀፊዘሁሏህ) ዌብሳይት የወሰድኩት ጽሁፍ። ክፍል ⓵ ➘ ሸይኽ አቡ ኸዲጃህ ❨ሀፊዘሁሏህ) በዚህ ጽሁፍ መግቢያ ላይ እንዲህ ይላል፦ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀለቢን ያገኘሁት ከ24 አመታት በፊት August (በነሐሴ ) 1993 G.c በሌስተር…