Get Mystery Box with random crypto!

በምን ታድጋለህ ? አሁን ያለህ ማንነት በዉርስ ያገኘኸው አይደለም ፤ በትምህርት ብቻም የዳበረ አ | Jan Tech - ጃን ቴክ 📱

በምን ታድጋለህ ?

አሁን ያለህ ማንነት በዉርስ ያገኘኸው አይደለም ፤ በትምህርት ብቻም የዳበረ አይደለም እንዲህ ሆነህም አልተፈጠርክም ታድያ በምን ገነባኸው ?
በልማድህ!

በየቀኑ በምታደርጋቸው ነገሮች ውስጥ ራስህን እየገነባኸው ነው አንተን አንተ የሚያረግህ ያለህበትን ቦታ የምትሄድበትን መንገድ የሚወስንልህ ፦

ዛሬ የምትውለው ውሎ እና ማድረግ የለመድካቸው ነገሮች ናቸው ስለዚህ አሁን ወደ ቀንህ ስታመራ ትንሽ ጊዜ ለራስህ ስጥና የምታደርገውን ወስን !

@jantech24