Get Mystery Box with random crypto!

የስልጥኛ ቋንቋን በቀላል መንገድ ለመጠቀም የሚያስችል የሞባይል መተግበሪያ መዝገበ ቃላት ተመርቋል። | Jan Tech - ጃን ቴክ 📱

የስልጥኛ ቋንቋን በቀላል መንገድ ለመጠቀም የሚያስችል የሞባይል መተግበሪያ መዝገበ ቃላት ተመርቋል።

መተግበሪያውን በስልክ አፕልኬሽን እና በኢንተርኔት በድረ ገጽ መጠቀም የሚቻል መሆኑ ተገልጿል።

መተግበሪያው ስልጥኛን በስልጥኛ፣ ስልጥኛን በአማርኛ፣ ስልጥኛን በእንግሊዝኛ እና ስልጥኛን በስልጥኛ የሚተረጉም መዝገብ ቃላት ይዟል።

የመተግበሪያው ዝግጅት 3 ዓመታትን የወሰደ ሲሆን በስልጤ ልማት ማህበር የገንዘብ ድጋፍ መሠራቱ ተመላክቷል።

መዝገበ ቃላቱ የስለጥኛ ቋንቋን ተደራሽነት ለማስፋት ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው መተግበሪያውን ያበለጸጉት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ተናግረዋል።

መዝገበ ቃላቱን ለማግኘት ➧
www.sld.org.et

ምንጭ፦ ስልጤ ዞን ኮሚዩኒኬሽን


ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN

@jantech24