Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት ታሪክ ነው፤ ነገ ደግሞ እንቆቅልሽ ነው፤ ዛሬ ግን የአላህ ስጦታ ነው! ስጦታህን መጠቀምም | 𝔍𝖊𝖓𝖊𝖙 ᴛ𝔲𝔟𝔢🖤

ትናንት ታሪክ ነው፤ ነገ ደግሞ እንቆቅልሽ ነው፤ ዛሬ ግን የአላህ ስጦታ ነው! ስጦታህን መጠቀምም ማባከንም ያንተ ምርጫ ነው።

አላህ አመስግነህ፤ ስለሚያስደስትህ ነገር እያሰብክ ስሜትህን ቀይረህ የሚጠበቅብህን ሁሉ ካደረክ መቼም አይቆጭህም ምክንያቱም ታላቅነት የሚገነባው ዛሬን በመጠቀም ነው።