Get Mystery Box with random crypto!

𝔍𝖊𝖓𝖊𝖙 ᴛ𝔲𝔟𝔢🖤

የቴሌግራም ቻናል አርማ jannah_islamic_tube — 𝔍𝖊𝖓𝖊𝖙 ᴛ𝔲𝔟𝔢🖤 𝔍
የቴሌግራም ቻናል አርማ jannah_islamic_tube — 𝔍𝖊𝖓𝖊𝖙 ᴛ𝔲𝔟𝔢🖤
የሰርጥ አድራሻ: @jannah_islamic_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.15K
የሰርጥ መግለጫ

At any comment @Jenet_85

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-26 09:22:50
ጁምዓ ሙባረክ (የተባረከ ጁምዓ ይሁንላቹ) ። አሚን!

በጁምዓ ቀን ሱረቱልከህፍን መቅራት አንዱ መለያ ነው።

አቡሰዒድ(ረዲየላሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) " በጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው ብርሃን ከእግሩ ስር ፈንጥቆ እስከ ሰማይ ይደርሳል፤ በቂያማ ቀን ይበራለታል፤ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ለፈፀማቸው ወንጀሎች ምህረት ይደረግለታል" (አል-ሀኪምና አል-በይሀቂይ የዘገቡት ሲሆን አል-ነሳዒ ግን መውቁፍ ነው ብለውታል። )

በሙስጠለሀል ሀዲስ ዑለሞች ዘንድ መውቁፍ ማለት ከነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሳይሆን ከሰሀባ የደረሰን ንግግር ወይም ድርጊት ነው

አስቡ ይሄ መልዕክት አንተ/ቺ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ/ጂ ለሌሎችም አጋራ/ሪ ባንተ/ቺ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም የሱ መንዳ ተከፋይ ናቹና።


ቀጥታ/ live ገባ ገባ

https://t.me/love_of_resul?videochat=1a7e01777a011c61c8

ተከፍቷል አብራቹ ቅሩ!

━━━ ━━━

:::::ቴሌግራማችን::::::

Share & Join

@love_of_resul
@love_of_resul
@love_of_resul

#የረሱል ﷺ ሙሂቦች ግሩፕ

:::::ዩቲዪባችን::::::

Share & Subscribe

https://youtube.com/c/ETHIOISLAMICPROOF_Khalid_Heyru

Share & Subscribe
196 views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 17:24:30 https://t.me/love_of_resul?videochat=874b76b1e935381ab4
202 views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 08:42:05 "አንተ ነህ?"

ውዴ አንተ ነህ? ያ እንኳን ሳላውቀው በፍቅሩ ክንፍ ያልኩለት.....ውድ ባለቤቱ የልጆቹ እናት የቤቱ ብርሀን የቀኑ ድምቀት የደስታክ ምንጭ የጭንቀቱ ማስረሻ ልሆንለት የተዘጋጀሁለት አዎ ሀቢቢ አንተ ያ ነህ? አዎ አንተ መሆን አለብህ ያ እኔ ምናፍቀው የህይወትን ውጣ ውረድን ከሱ ጋር ማየት የምሙኘው ህመሙን መታመም ደስታውን ለመደሰት የተዘጋጀሁት እኮ ያ እንኳን ምን አለ በህልሜ አንዴ እንኳን በያው ብዬ የምናፍቀው........ጌታዬን አገናኘኝ ብዬ በግንባሬ ተደፍቼ የእንባ ዘለላዎች እያወረድኩ የማለቅስለት የነውሬ መሰተሪያ የሀምትሆንልኝ የቤቴን ገመና የምልትደብቅልኝ..... እሺ ሌላው ይቅር ያ እንኳን አላህዬ ሀቁን ተወጪው የጀነት መግቢያ መንገድሽ ነው ብሎ ያዘዘኝ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለሰሀቦቻቸው ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢችል ሴት ልጅ ለባሏ ሱጁድ እንድታደርግ አዛታለሁ ያሉን....የኔ ሀቢቢ አንተ ማለት የጀነት ሙሽራዬ የልጆቼ አባት የልቤ ንጉስ የቤቴ ድምቀት...... ወተህ እስክትገባ ናፍቆትህ የሚያንከራትተኝ ..... ደክሞህ ስትገባ ጎንህን ማሳረፊያ ላዘጋጅልህ ደፋ ቀና ምልልህ.....እኮ ውዴ ወደ ቤት ስትገባ ውብ ሁኜ ልጠብቅህ ሽቶው እንኳን ሳይቀር እላዬ ላይ ምነሰንስልህ.....እኮ የቤቱ ድምቀት የጨለማው ብርሀን የሆነውን ፈገግታህን ለማየት የምጓጓልህ አዎ አንተ ማለት ያ ነህ ሁሌም የምምኝህ በል መልስልኝ እውን አንተ ነህ?



Lira


https://t.me/bfoziya
311 views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 10:29:34 በለተይ ለሴት እህቶቻችን ሼር አድርጉ

➳ቢክራነት(ልጃገረድነት)እና ሴት እህቶቻችን
________

አሁን ላይ ቢክራ ( ልጃገረድ ) እንስቶች እንደ ዳይኖሰር ከምድረ ገፅ ከጠፉ ሰነባብተዋል የሚል ወሬ በረጅሙ ይናፈሳል ፡፡ ተጨባጩን ያስተዋሉ ደግሞ " የለም , ሙሉ ለሙሉ እንኳ አልጠፉም ፡፡ ባይሆን እንደኛዎቹ ዋልያዎች ብርቅዬ ናቸው " ሲሉ ይደመጣሉ ፡፡
የሆነው ሆኖ ሴቶቻችን ከዚህ በፊት የሚታወቁበት ቁጥብነትና ጨዋነት ርቋቸዋል ፡፡ በምትኩ ስርዐት አልበኝነትን መርጠው የማንም መጫወቻ እየሆኑ ነው ፡፡
ከአለባበስ ጀምሮ የአነጋገር ስልታቸውን ያስተዋለ ጥሩ ተጨባጭ ላይ እንዳልሆኑ ይገለጥለታል ፡፡ ካፊሯ ላይ የማይስተዋለውን ደማማቅ ቀለማትና ሙሉ የሰውነት ቅርፅን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ቀሚስ ለብሳ አውራ ጎዳናውን የምታዥጎደጉደው የኛው እህት ነች ፡፡
አይደለም እንዴ ?

ወሏሂ ግን ሴቶችዬ በጣም እኮ ነው ያበዛችሁት ፡፡ አልታወቃችሁም አይደል ?
እንደው ጉዳችሁን እዚህ ህዝብ ፊት አልዘረግፈውም እንጂ በጣም መስመር ስታችኀል ፡፡
'
ከዚህ በፊት ቢክራነት ( ልጃገረድነት ) ትልቅ ክብር ነበረው ፡፡ እርሱን ለመጠበቅና በተገቢው ቦታ ለማኖርም ትልቅ ተጋድሎና ትንቅንቅ ይደረግ ነበረ ፡፡ አሁን ግን አንዲት እንስት ቢክራነቷን በሶስት ኪሎ ስኳር እንዳትቀይር ሁላ ይስሰጋል ፡፡ በቃ እንደውም አንዳንድ ቦታዎች ላይ ቢክራነት እንደፋርነት ሁላ እየተቆጠረ ነው ፡፡ አጂብ !
ታላቋን የምዕመናት ሞዴል የዒሳ ዐለይሂ ሰላም እናት የሆነችው መርየም ዐለይሃ ሰላም ዝንተ ዐለም በቁርዐን ስትወደስ የምትኖረው ቢክራ ስለነበረች እንጂ ከቶስ ሌላ ለምንድነው ?
ጌታችን አልሏህ ﷻ መርየም ዐለይሃ ሰላምን አስመልክቶ በተከበረው ቃሉ ( ቁርዐን ) እንዲህ ሲል እስከ ዕለተ ቂያማ የሚዘከርን ውዳሴ አውርዶላታል
'
وَإِذْ قَالَتِ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ يَٰمَرْيَمُ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصْطَفَىٰكِ وَطَهَّرَكِ وَٱصْطَفَىٰكِ عَلَىٰ نِسَآءِ ٱلْعَٰلَمِينَ
.
መላእክትም ያሉትን ( አስታውስ ) ፡፡ « መርየም ሆይ ! አላህ በእርግጥ መረጠሽ ፡፡ አነጻሽም ፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ ፡፡ »
ሱረቱ አል ዒምራን 42
'
እነዚህ " ፋራ " ባይ ሰገጤዎች ያልተረዱት አንድ ትልቅ ቁም - ነገር አለ ፡፡ እርሱም ዛሬ ላይ ቢክራነቷን ጠብቃ የጨዋነት አክሊልን የሙጥኝ ያለችው እህት ልክ እንደሌሎቹ " አተራማሽ " እንስቶች የፈለገችውን ማድረግ ትችላለች ፡፡
አትችልም ?
ቀላል እኮ ነው ፡፡ ነገር ግን ያቺ ክብሯን ለማንም ወፈፌ ሲሳይ ያደረገችው እህት ግን ዳግም ክብሯን ልመልስ ብትል ሰማይ ትቧጥጣታለች እንጂ #ሙስተሂል ነው ፡፡
እና ታድያ ፋራው ማን ነው ?
'
እህ .... ቢክራ ሆኜ ምን አደርግበታለሁ ( ? ) ካልሽ , ያልገባሽ ሌላ ተጨማሪ ትልቅ ቁም ነገር አለ ማለት ነው ፡፡ እርሱም , አብዝሃኛው የሙስሊም ወንዶች ለቢክራነት የሚሰጡት ትኩረት በጣም የተለየ ነው ፡፡ ምንም እንኳ ከዚህ ቀደም የስድስት እንስትን ቢክራነት የገረሰሰ ቢሆንም ትዳር ሲያስብ ግን ማንም ያልተጨማለቀባትን ንፁኀን ቢክራዋን ይመኛል ፡፡ ለምን ( ? ) ስትዪው .... ኧረ ማንም የተጨማለቀባትን እኔ ምን ልትሰራልኝ ብሎ በድፍረት ይመልስልሻል ፡፡
በአጭሩ ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ .. ቢክራነትሽን እንደ ቀልድ ካስረከብሽ በኀላ የትዳርሽ ጉዳይ ፍፁም አሳሳቢ ይሆናል ፡፡ ውጫዊ ገፅታሽን ተመልክቶ ለትዳር ሲመለምልሽ በመጀመሪያ የሚጠይቅሽ ቢክራነትሽን ነው ፡፡ የዚህኔ ምን ትመልሻለሽ ?
'
ቢክራ ነኝ ብዬ ሸውጄ አገባዋለሁ ... ብለሽ እንዳታሳቅቂኝ ፡፡ እህቴ ስንቶች ይህንን የጅል ቀመር ተጠቅመው አበሳቸውን እያዩ መሰለሽ ፡፡ ቢክራ መሆኗን ተናግራ ከተጋባች በኀላ ባል ሆዬ ፈልጎ ሲያጣ ሚስት ላይ ከፍተኛ ጫናና የጥላቻ ስሜት ማንፀባረቅ ይጀምራል ፡፡ ባገኘው አጋጣሚም ሞራሏን የሚያደቅበትንና ቂሙን የሚበቀልበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል ፡፡ እንደውም አንዳንዱ በዚያው የመጀመሪያ የጫጉላ ምሽት " አይንሽን ላፈር ካጠገቤ ዞር በይ " ይላል ፡፡
እናስ አሁን ችግር ላይ አይደለሽምን ?
አሁንስ ቢክራነት ፋርነት ነው ?

ወንዶችም ቡዙ ናቸው ለሴት ክብር ማይጨነቁ እንደፈለጉ መገርሰስ ሚወዱ
ቢክራ የሆነች ሴት ሌሎች ሴቶችን ያጨማለቀ ወንድ አትፈልግም እናም አይገባትም አላህም ጥሩውን ለጥሩ ነው ያለው ስለዚህ ሴቶችም ምንም ያልተነካካ ወንድ አላህ ይስጣቹ ለክብርሽ ሚጨነቅ አላህ ይስጥሽ
አላሁ አዕለም
ሼር
420 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 16:00:54
ትምህርት ሚኒስቴር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር እስከ መስከረም 5 ድረስ የሚቆይ በየቀኑ የሚጠቀሙት ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አላማውም በዚህ ክረምት በሁሉም ደረጃዎች የሚገኙ ተማሪዎች እንዲውም ማህበረሰቡ ለካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ በመቀነስ በኦንላይን አጋዥ መማሪዎችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናውን እንዲያሻሽል የታለመ ነው::

የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ከስር ያለውን ቦት በማስጀመር ለ 30 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከ 15GB እስከ Unlimited Premium Package መጠቀም ይችላሉ ቦቱን ለማስጀመር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r00887264034
https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r00887264034
493 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 09:10:30
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ?
ሀ , 51
ለ , 60
ሐ, 63
መ, 40
ረ ,መልስ የለም
9 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 03:02:46
''መንታዎቹ ''

እውነተኛ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ.....
በኢማን tube ተዘጋጅቶ የቀረበ።

አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ።

Https://t.me/sineislam
Https://t.me/sineislam

የውሸት ማስታወቂያ አይደለም
55 views00:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 20:36:56
በዙ ፀሀፊዎችን የያዘው አጭር እና ረዥም ተከታታይ ኢስላማዊ የፍቅር ታሪኮችን የሚያገኙበት ብቸኛውንና አንጋፋው ኢስላሚክ ቻናል join በማድረግ ወዳጅነቶን ያረጋግጡልን!
110 views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:25:19
#ዳታ ማብራታችን ላይቀር ለምን ገንዘባችንን #ለዲን አናውልም!!!

ወደ መልካም ስራ እንሽቀዳደም!!!!!!

join ብለው ይቀላቀሉ
118 views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:54:40
የአርጦግሮል ትንሳኤ እስከዛሬ ላልተመለከታችሁ ከመጀመሪያው ክፍል ጀምሮ join በማለት ማግኘት ይችላሉ!
130 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ